am_luk_text_ulb/05/27.txt

1 line
373 B
Plaintext

\v 27 እነዚህ ነገሮች ከሆኑ በኋላ፣ ኢየሱስ ከዚያ ወጥቶ በቀረጥ መሰብሰቢያው ስፍራ ተቀምጦ የነበረውን ሌዊ የተባለውን ቀረጥ ሰብሳቢ ተመለከተ፡፡ እርሱንም፣ “ተከተለኝ” አለው፡፡ \v 28 ስለዚህ ሌዊ ሁሉንም ትቶ ተነሥቶ ተከተለው፡፡