\v 5 \v 6 5 “የማይቀበሏችሁ ቢኖሩ ከዚያ ከተማ ስትወጡ ምስክር ይሆንባቸው ዘንድ ከእግሮቻችሁ ጫማ ላይ አቧራውን አራግፉ።” 6 እነርሱም ከዚያ በኋላ ከዚያ ተነሥተው የምሥራቹን ወንጌል እየሰበኩ በሄዱባቸውም ስፍራዎች ሁሉ በሽተኞችን እየፈወሱ ያልፉ ነበር።