Tue Oct 31 2017 10:20:07 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-31 10:20:09 +03:00
parent bd8255296d
commit fbb002e5ef
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 28 ወደሚሄዱበት መንደር በተቃረቡ ጊዜ፣ ኢየሱስ ቀደም ቀደም እያለ መሄድ ጀመረ። \v 29 ነገር ግን እነር፣ “ቀኑ እየመሸ ጊዜውም እያለፈ ስለሆነ ከእኛ ጋር እደር” ብለው ጎተጎቱት። ስለዚህ ኢየሱስ ከእነርሱ ጋር ሊያድር ሄደ።
\v 28 ወደሚሄዱበት መንደር በተቃረቡ ጊዜ፣ ኢየሱስ ቀደም ቀደም እያለ መሄድ ጀመረ። \v 29 ነገር ግን እነር፣ “ቀኑ እየመሸ ጊዜውም እያለፈ ስለ ሆነ ከእኛ ጋር እደር” ብለው ጎተጎቱት። ስለዚህ ኢየሱስ ከእነርሱ ጋር ሊያድር ሄደ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 30 ለመብላት ከእነርሱ ጋር በማዕድ በተቀመጠ ጊዜ፣ እንጀራውን ወሰደና ከባረከው በኋላ ቆርሶ ሰጣቸው። \v 31 በዚህ ጊዜ ዓይኖቻቸው ተከፈቱና አወቁት። እርሱ ግን ከዓይናቸው ተሰወረባቸው። \v 32 እርስ በርሳቸው፣ “በመንገድ ላይ አብረን ሳለን ሲያናግረንና መጻሕፍትን ሲከፍት ልባችን በውስጣችን ይቃጠልብን አልነበርምን?” ተባባሉ።
\v 30 ለመብላት ከእነርሱ ጋር በማዕድ በተቀመጠ ጊዜ፣ እንጀራውን ወሰደና ከባረከው በኋላ ቈርሶ ሰጣቸው። \v 31 በዚህ ጊዜ ይኖቻቸው ተከፈቱና አወቁት። እርሱ ግን ከዓይናቸው ተሰወረባቸው። \v 32 እርስ በርሳቸው፣ “በመንገድ ላይ አብረን ሳለን ሲያናግረንና መጻሕፍትን ሲከፍት ልባችን በውስጣችን ይቃጠልብን አልነበርምን?” ተባባሉ።

View File

@ -249,6 +249,7 @@
"24-19",
"24-21",
"24-22",
"24-25"
"24-25",
"24-28"
]
}