Mon Oct 23 2017 16:18:16 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-23 16:18:18 +03:00
parent 0563932589
commit fa9563ed6c
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 እርሱም አንድ ቀን ወደ ልቡ ተመልሶ እንዲህ አለ፤ 'ምግብ የሚተርፋቸው የአባቴ ቤት ሠራተኞች ስንት ናቸው? \v 18 እኔ ግን እዚህ የምበላውን አጥቼ በራብ እሞታለሁ! ተነቼ ወደ አባቴ ቤት ልሂድና እንዲህ ልበለው፦ "አባቴ ሆይ፤ በእግዚአብሔርና በአንተ ፊት ኅጢአት አድርጌአለሁ። \v 19 ከእንግዲህ ልጅህ ተብዬ መጠራት አይገባኝም፤ከአገልጋዮችህ እንደ አንዱ ቁጠረኝ።"
\v 17 እርሱም አንድ ቀን ወደ ልቡ ተመልሶ እንዲህ አለ፤ 'ምግብ የሚተርፋቸው የአባቴ ቤት ሠራተኞች ስንት ናቸው? \v 18 እኔ ግን እዚህ የምበላውን አጥቼ በራብ እሞታለሁ! ተነቼ ወደ አባቴ ቤት ልሂድና እንዲህ ልበለው፤ "አባቴ ሆይ፣ በእግዚአብሔርና በአንተ ፊት ኅጢአት አድርጌአለሁ። \v 19 ከእንግዲህ ልጅህ ተብዬ መጠራት አይገባኝም፤ ከአገልጋዮችህ እንደ አንዱ ቊጠረኝ።"

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 ስለዚህ ታናሹም ልጅ ተነስቶ ወደ አባቱ ቤት መጣ። ነገር ግን አባቱ ልጁም ገና ከሩቅ እየመጣ ሳለ፤ አይቶ በርኅራኄ ሮጦ ተቀበለውና ዐቅፎ ሰማው። \v 21 ልጁም፦ "አባቴ ሆይ በእግኢአብሔርና በአንተፊት ኅጢአትን አድርጌአለሁ ከእንግዲህ ልጅህ ተብዬ ሊጠራ አይገባኝም አለ።"
\v 20 ስለዚህ ታናሹ ልጅ ተነሥቶ ወደ አባቱ መጣ። ልጁም ገና ከሩቅ እየመጣ ሳለ፤ አይቶ በርኅራኄ ሮጦ ተቀበለውና ዐቅፎ ሰማው። \v 21 ልጁም፦ "አባቴ ሆይ በእግኢአብሔርና በአንተፊት ኅጢአትን አድርጌአለሁ ከእንግዲህ ልጅህ ተብዬ ሊጠራ አይገባኝም አለ።"

View File

@ -70,6 +70,7 @@
"15-08",
"15-11",
"15-13",
"15-15"
"15-15",
"15-17"
]
}