diff --git a/24/08.txt b/24/08.txt index 4ebe48e..55b1cc4 100644 --- a/24/08.txt +++ b/24/08.txt @@ -1 +1 @@ -\v 8 ሴቶቹ የነገራቸውን አስታወሱ፥ \v 9 ከዚያም ከመቃብሩ ተመለሱና እነዚህን ነገሮች ሁሉ ለአስራ አንዱና ለተቀሩትም ነገሩ። \v 10 ከዚያም መግደላዊት ማርያም፣ ዮሃናና የያዕቆብ እናት ማርያም እንዲሁም ሌሎች ሴቶች ሁኔታውን ለሐዋርያት ነገሯቸው። \ No newline at end of file +\v 8 ሴቶቹ ቃሎቹን አስታወሱ፣ \v 9 ከመቃብሩም ተመለሱና እነዚህን ነገሮች ሁሉ ለዐሥራ አንዱና ለተቀሩትም ነገሩ። \v 10 መግደላዊት ማርያም፣ ዮሐናና የያዕቆብ እናት ማርያም እንዲሁም ሌሎች ሴቶች ሁኔታውን ለሐዋርያት ነገሯቸው። \ No newline at end of file diff --git a/24/11.txt b/24/11.txt index dead4fc..17bf5a8 100644 --- a/24/11.txt +++ b/24/11.txt @@ -1 +1 @@ -\v 11 ነገር ግን ይህ ንግግር ለሐዋርያቱ ቀልድ ስለመሰላቸው ሴቶቹን አላመኗቸውም፣ \v 12 ሆኖም ግን ጴጥሮስ ተነሣና እየሮጠ ወደ መቃብሩ ሄደ፣ ከዚያም አጎንብሶ ወደ ውስጥ ሲመለከት የተልባው እግር ጨርቅ ለብቻው ተቀምጦ አየ። ከዚያ በኋላ ጴጥሮስ ምን ተፈጥሮ ይሆን ብሎ እያሰበ ወደ ቤቱ ተመለሰ። \ No newline at end of file +\v 11 ነገር ግን ይህ ንግግር ለሐዋርያቱ ቀልድ ስለ መሰላቸው፣ ሴቶቹን አላመኗቸውም፣ \v 12 ሆኖም ግን ጴጥሮስ ተነሣና እየሮጠ ወደ መቃብሩ ሄደ፣ ከዚያም አጎንብሶ ወደ ውስጥ ሲመለከት የተልባው እግር ጨርቅ ለብቻው ተቀምጦ አየ። ከዚያ በኋላ ጴጥሮስ ምን ተፈጥሮ ይሆን ብሎ እያሰበ ወደ ቤቱ ተመለሰ። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 194602c..77cd59d 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -239,6 +239,8 @@ "23-52", "23-54", "24-01", - "24-04" + "24-04", + "24-06", + "24-08" ] } \ No newline at end of file