Mon Oct 30 2017 16:17:26 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-30 16:17:28 +03:00
parent 970a436177
commit f753745481
3 changed files with 5 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 ሴቶቹ የነገራቸውን አስታወሱ፥ \v 9 ከዚያም ከመቃብሩ ተመለሱና እነዚህን ነገሮች ሁሉ ለአስራ አንዱና ለተቀሩትም ነገሩ። \v 10 ከዚያም መግደላዊት ማርያም፣ ዮሃናና የያዕቆብ እናት ማርያም እንዲሁም ሌሎች ሴቶች ሁኔታውን ለሐዋርያት ነገሯቸው።
\v 8 ሴቶቹ ቃሎቹን አስታወሱ፣ \v 9 ከመቃብሩም ተመለሱና እነዚህን ነገሮች ሁሉ ለዐሥራ አንዱና ለተቀሩትም ነገሩ። \v 10 መግደላዊት ማርያም፣ ዮሐናና የያዕቆብ እናት ማርያም እንዲሁም ሌሎች ሴቶች ሁኔታውን ለሐዋርያት ነገሯቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 ነገር ግን ይህ ንግግር ለሐዋርያቱ ቀልድ ስለመሰላቸው ሴቶቹን አላመኗቸውም፣ \v 12 ሆኖም ግን ጴጥሮስ ተነሣና እየሮጠ ወደ መቃብሩ ሄደ፣ ከዚያም አጎንብሶ ወደ ውስጥ ሲመለከት የተልባው እግር ጨርቅ ለብቻው ተቀምጦ አየ። ከዚያ በኋላ ጴጥሮስ ምን ተፈጥሮ ይሆን ብሎ እያሰበ ወደ ቤቱ ተመለሰ።
\v 11 ነገር ግን ይህ ንግግር ለሐዋርያቱ ቀልድ ስለ መሰላቸው ሴቶቹን አላመኗቸውም፣ \v 12 ሆኖም ግን ጴጥሮስ ተነሣና እየሮጠ ወደ መቃብሩ ሄደ፣ ከዚያም አጎንብሶ ወደ ውስጥ ሲመለከት የተልባው እግር ጨርቅ ለብቻው ተቀምጦ አየ። ከዚያ በኋላ ጴጥሮስ ምን ተፈጥሮ ይሆን ብሎ እያሰበ ወደ ቤቱ ተመለሰ።

View File

@ -239,6 +239,8 @@
"23-52",
"23-54",
"24-01",
"24-04"
"24-04",
"24-06",
"24-08"
]
}