Tue Nov 21 2017 09:42:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-21 09:42:54 +03:00
parent 8cbcaaff78
commit f638f2c984
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 10 \v 1 ከዚህ በኋላ፣ ከእርሱ ቀደም ብለው የሚልካቸውን ጌታ ራሱ ሊሄድ ወዳቀደባቸው ከተማዎችና ስፍራዎች ሁለት ሁለት እየሆኑ የሚሄዱ ሌሎች ሰባዎችን ሾመ፡፡ \v 2 እንደዚህም አላቸው፡- ‹‹መከሩ ብዙ ነው፣ ሠራተኞች ግን ጥቂት ናቸው፡፡ ስለዚህ ወደ መከሩ ሠራተኞችን ይልክ ዘንድ ወደ መከሩ ጌታ ፈጥናችሁ ልመና አቅርቡ፡፡
\c 10 \v 1 ከዚህ በኋላ ጌታሌሎች ሰባ ሰዎችን ሾመ፤ እርሱ ራሱ ሊሄድባቸውከእርሱ ቀደም ብለው የሚልካቸውን ጌታ ራሱ ሊሄድ ወዳቀደባቸው ከተማዎችና ስፍራዎች ሁለት ሁለት እየሆኑ የሚሄዱ ሌሎች ሰባዎችን ሾመ፡፡ \v 2 እንደዚህም አላቸው፡- ‹‹መከሩ ብዙ ነው፣ ሠራተኞች ግን ጥቂት ናቸው፡፡ ስለዚህ ወደ መከሩ ሠራተኞችን ይልክ ዘንድ ወደ መከሩ ጌታ ፈጥናችሁ ልመና አቅርቡ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 ከዚህ በኅጉዞአችሁን ቀጥሉ፤ አስተውሉ፣ በተኩላዎች መካከል እንደ በጐች እልካችኋለሁ፡፡ \v 4 ለጉዟችሁ ምንም ማለትም የገንዘብ ቦርሳም ሆነ የቅያሪ ጫማ አትያዙ፣ በመንገድም ላይ ለማንም ሰላምታ አትስጡ፡፡
\v 3 ጉዞአችሁን ቀጥሉ፤ አስተውሉ፣ በተኩላዎች መካከል እንደ በጐች እልካችኋለሁ፡፡ \v 4 ለጉዟችሁ ምንም ማለትም የገንዘብ ቦርሳም ሆነ የቅያሪ ጫማ አትያዙ፣ በመንገድም ላይ ለማንም ሰላምታ አትስጡ፡፡