Tue Nov 07 2017 15:05:21 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-07 15:05:23 +03:00
parent 68cc9770eb
commit f628a00085
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 \v 8 \v 9 የአራተኛው ክፍል ገዢ ሄሮድስ 7 እየተደረገ የነበረውን ሁሉ በሰማ ጊዜ፣ በጣም ተሸበረ፣ ምክንያቱም ‘አንዳንዶቹ መጥምቁ ዮሐንስ ከሞት ተነሥቷል፤ 8 በሌሎች ዘንድ ደግሞ ኤልያስ ተገልጧል፤ እንደ ገና ሌሎች ከጥንት ነቢያት አንዱ ሕያው ሆኖ ተነሥቷል’ እንደሚሉ ሰምቷል። 9 ሄሮድስም “የዮሐንስን ራስ እኔ አስቆርጬዋለሁ፣ እንዲህ ያለ ነገር የምሰማበት ይሄ ማን ነው?” አለ። ኢየሱስንም ለማየት ሄሮድስ ጥረት ያደርግ ነበር።
\v 7 \v 8 \v 9 የአራተኛው ክፍል ገዢ ሄሮድስ 7 እየተደረገ የነበረውን ሁሉ በሰማ ጊዜ፣ በጣም ተሸበረ፣ ምክንያቱም ‘አንዳንዶቹ መጥምቁ ዮሐንስ ከሞት ተነሥቷል፤ 8 በሌሎች ዘንድ ደግሞ ኤልያስ ተገልጧል፤ እንደ ገና ሌሎች ከጥንት ነቢያት አንዱ ሕያው ሆኖ ተነሥቷል’ ይሉ ነበር። 9 ሄሮድስም “የዮሐንስን ራስ እኔ አስቈርጬዋለሁ፣ እንዲህ ያለ ነገር የምሰማበት ይህ ማን ነው?” አለ። ሄሮድስም ኢየሱስን ለማየት ጥረት ያደርግ ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\v 10 \v 11 10 የተላኩት በተመለሱ ጊዜ ያደረጉትን ሁሉ ነገሩት። እነርሱን አስከትሎ ኢየሱስ ራሱ ቤተ ሳይዳ ወደምትባል ከተማ ሄደ። 11 ይሁን እንጂ ስለዚህ ጉዳይ ሕዝቡ ሰሙና እርሱን ተከተሉት፣ እርሱም ተቀብሏቸው ስለ እግዚአብሔር መንግሥት ነገራቸው፣ መፈወሰ የሚያስፈልጋቸውንም ፈወሳቸው።
\v 10 \v 11 10 የተላኩት በተመለሱ ጊዜ ያደረጉትን ሁሉ ነገሩት። እነርሱን አስከትሎ ኢየሱስ ራሱ ቤተ ሳይዳ ወደምትባል ከተማ ሄደ። 11 ይሁን እንጂ ስለዚህ ጉዳይ ሕዝቡ ሰሙና እርሱን ተከተሉት፣ እርሱም ተቀብሏቸው ስለ እግዚአብሔር መንግሥት ነገራቸው፣ መፈወሰ የሚያስፈልጋቸውንም ፈወሳቸው።

View File

@ -83,6 +83,7 @@
"09-01",
"09-03",
"09-05",
"09-07",
"13-01",
"13-04",
"13-06",