Thu Oct 26 2017 16:26:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-26 16:26:13 +03:00
parent adb6184fab
commit f11ace2fce
4 changed files with 6 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 28 ነገር ግን እናንተ በፈተናዬ ከእኔ ጋር ጸንታችኋል። አብ ለእኔ መንግሥትን እንደ ሰጠኝ፣ \v 29 በመንግሥቴ በእኔ ማዕድ እንድትበሉና እንድትጠጡ መንግሥትን እሰጣችኋለሁ። \v 30 ደግሞም በዙፋን ተቀምጣችሁ በአስራ ሁለቱ የእስራኤል ነገዶች ላይ ትፈርዳላችሁ።
\v 28 ነገር ግን እናንተ በፈተናዬ ከእኔ ጋር ጸንታችኋል። አብ ለእኔ መንግሥትን እንደ ሰጠኝ፣ \v 29 በመንግሥቴ በእኔ ማዕድ እንድትበሉና እንድትጠጡ መንግሥትን እሰጣችኋለሁ። \v 30 ደግሞም በዙፋን ተቀምጣችሁ በዐሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገዶች ላይ ትፈርዳላችሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 31 ስምዖን፣ ስምዖን ተጠንቀቅ፣ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥርህ ፈልጎ ጠይቋል። \v 32 ነገር ግን እኔ እምነትህ እንዳይጠፋ ጸለይሁልህ። ዳግመኛ ከተመለስህ በኋላ ወንድሞችህን አበርታቸው።”
\v 31 ስምዖን ሆይ፣ ስምዖን ሆይ፣ ተጠንቀቅ፤ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥርህ ፈልጎ ጠይቋል። \v 32 ነገር ግን እኔ እምነትህ እንዳይጠፋ ጸለይሁልህ። ዳግመኛ ከተመለስህ በኋላ ወንድሞችህን አበርታቸው።”

View File

@ -1 +1 @@
\v 33 ጴጥሮስም እንዲህ አለው፣ “ጌታ ሆይ፥ ወደ እስር ቤትም ይሁን ወደ ሞት ከአንተ ጋር ለመሄድ ዝግጁ ነኝ። \v 34 ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰለት፣ “ዛሬ ዶሮ ሳይጮኽ አላውቀውም ብለህ ሦስት ጊዜ እንደምትክደኝ እነግርሃለሁ።”
\v 33 ጴጥሮስ፣ “ጌታ ሆይ፣ ወደ እስር ቤትም ይሁን ወደ ሞት ከአንተ ጋር ለመሄድ ዝግጁ ነኝ” አለው። \v 34 ኢየሱስ፣ “ዛሬ ዶሮ ሳይጮኽ አላውቀውም ብለህ ሦስት ጊዜ እንደምትክደኝ እነግርሃለሁ።”

View File

@ -193,6 +193,8 @@
"22-19",
"22-21",
"22-24",
"22-26"
"22-26",
"22-28",
"22-31"
]
}