From ed9cbeaa7e74783683d1714ed0d93435f27f787d Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: Tensae Date: Tue, 24 Oct 2017 11:49:43 +0300 Subject: [PATCH] Tue Oct 24 2017 11:49:41 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 17/11.txt | 2 +- 17/14.txt | 2 +- manifest.json | 3 ++- 3 files changed, 4 insertions(+), 3 deletions(-) diff --git a/17/11.txt b/17/11.txt index d94b60e..bc599fa 100644 --- a/17/11.txt +++ b/17/11.txt @@ -1 +1 @@ -\v 11 ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ወደ ኢየሩሳሌም ሲሄዱ ሳለ፣ ሰማርያንና ገሊላን በሚያዋስነው መንገድ ያልፉ ነበር። \v 12 ኢየሱስም ወደ አንዲት መንደር በገባ ጊዜ ዐሥር ለምጻሞች አገኙት። እነርሱም ከእርሱ ርቀው ቆሙና \v 13 ድምፃቸውን ከፍ አድርገው፦ "ኢየሱስ፤ መምህር ሆይ፥እባክህ ራራልን" እያሉ ጮኹ። \ No newline at end of file +\v 11 ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ወደ ኢየሩሳሌም ሲሄዱ ሳለ፣ ሰማርያንና ገሊላን በሚያዋስነው መንገድ ያልፉ ነበር። \v 12 ኢየሱስም ወደ አንዲት መንደር በገባ ጊዜ ዐሥር ለምጻሞች አገኙት። እነርሱም ከእርሱ ርቀው ቆሙና \v 13 ድምፃቸውን ከፍ አድርገው፣ "ኢየሱስ ሆይ፣ መምህር ሆይ፣ እባክህ ማረን" እያሉ ጮኹ። \ No newline at end of file diff --git a/17/14.txt b/17/14.txt index 76ca596..2138727 100644 --- a/17/14.txt +++ b/17/14.txt @@ -1 +1 @@ -\v 14 ኢየሱስም ባያቸው ጊዜ እንዲህ አላቸው፦ "ሂዱና ራሳችሁን ለካህናት አሳዩ።" እነርሱም እየሄዱ ሳሉ፤ ከለምጻቸው ነጹ። \v 15 ከእነርሱም አንዱ ከለምጹ መፈወሱን ባየ ጊዜ ጮክ ብሎ እግዚአብሔርን እያከበረ ተመለሰ። \v 16 ወደ ኢየሱስም መጥቶ እያመሰገነ በእግሩ ሥር በግንባሩ ተደፋ። እርሱም የሰማርያ ሰው ነበር። \ No newline at end of file +\v 14 ኢየሱስ ባያቸው ጊዜ፣ "ሂዱና ራሳችሁን ለካህናት አሳዩ" አላቸው። እነርሱም እየሄዱ ሳሉ፣ ከለምጻቸው ነጹ። \v 15 ከእነርሱ አንዱ ከለምጹ መፈወሱን ባየ ጊዜ፣ ጮክ ብሎ እግዚአብሔርን እያከበረ ተመለሰ። \v 16 ወደ ኢየሱስም መጥቶ እያመሰገነ በእግሩ ሥር በግንባሩ ተደፋ። እርሱም የሰማርያ ሰው ነበር። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 0d61c9d..616e94e 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -96,6 +96,7 @@ "17-03", "17-05", "17-07", - "17-09" + "17-09", + "17-11" ] } \ No newline at end of file