Tue Oct 24 2017 11:49:41 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-24 11:49:43 +03:00
parent cdef90ff86
commit ed9cbeaa7e
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ወደ ኢየሩሳሌም ሲሄዱ ሳለ፣ ሰማርያንና ገሊላን በሚያዋስነው መንገድ ያልፉ ነበር። \v 12 ኢየሱስም ወደ አንዲት መንደር በገባ ጊዜ ዐሥር ለምጻሞች አገኙት። እነርሱም ከእርሱ ርቀው ቆሙና \v 13 ድምፃቸውን ከፍ አድርገው፦ "ኢየሱስ፤ መምህር ሆይ፥እባክህ ራራልን" እያሉ ጮኹ።
\v 11 ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ወደ ኢየሩሳሌም ሲሄዱ ሳለ፣ ሰማርያንና ገሊላን በሚያዋስነው መንገድ ያልፉ ነበር። \v 12 ኢየሱስም ወደ አንዲት መንደር በገባ ጊዜ ዐሥር ለምጻሞች አገኙት። እነርሱም ከእርሱ ርቀው ቆሙና \v 13 ድምፃቸውን ከፍ አድርገው፣ "ኢየሱስ ሆይ፣ መምህር ሆይ፣ እባክህ ማረን" እያሉ ጮኹ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 ኢየሱስም ባያቸው ጊዜ እንዲህ አላቸው፦ "ሂዱና ራሳችሁን ለካህናት አሳዩ።" እነርሱም እየሄዱ ሳሉ፤ ከለምጻቸው ነጹ። \v 15 ከእነርሱ አንዱ ከለምጹ መፈወሱን ባየ ጊዜ ጮክ ብሎ እግዚአብሔርን እያከበረ ተመለሰ። \v 16 ወደ ኢየሱስም መጥቶ እያመሰገነ በእግሩ ሥር በግንባሩ ተደፋ። እርሱም የሰማርያ ሰው ነበር።
\v 14 ኢየሱስ ባያቸው ጊዜ፣ "ሂዱና ራሳችሁን ለካህናት አሳዩ" አላቸው። እነርሱም እየሄዱ ሳሉ፣ ከለምጻቸው ነጹ። \v 15 ከእነርሱ አንዱ ከለምጹ መፈወሱን ባየ ጊዜ ጮክ ብሎ እግዚአብሔርን እያከበረ ተመለሰ። \v 16 ወደ ኢየሱስም መጥቶ እያመሰገነ በእግሩ ሥር በግንባሩ ተደፋ። እርሱም የሰማርያ ሰው ነበር።

View File

@ -96,6 +96,7 @@
"17-03",
"17-05",
"17-07",
"17-09"
"17-09",
"17-11"
]
}