Tue Nov 21 2017 10:06:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-21 10:06:55 +03:00
parent 135c142bb0
commit ead3cbaa0e
3 changed files with 4 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 ወዮልሽ ኮራዚን! ወዮልሽ ቤተ ሳይዳ! በእናንተ ዘንድ የተደረጉት ታላላቅ ታምራት በጢሮስና በሲዶና ተደርገው ቢሆን ኖሮ፣ የሐዘን ልብስ ለብሰውና ራሳቸውን አዋርደው ከረጅም ጊዜ በፊት ንስሐ በገቡ ነበር፡፡ \v 14 ነገር ግን በፍርድ ወቅት ከእናንተ ይልቅ ለጢሮስና ለሲዶና ይቀልላቸዋል። \v 15 እናንተስ በቅፍርናሆም ያላችሁት፣ እስከ ሰማይ ከፍ እንዳላችሁ ታስቡ ይሆን? እንደዚያ አታስቡ፣ እስከ ሲዖል ድረስ የምትወርዱ ትሆናላችሁ፡፡
\v 13 ወዮልሽ ኮራዚን! ወዮልሽ ቤተ ሳይዳ! በእናንተ ዘንድ የተደረጉት ታላላቅ ታምራት በጢሮስና በሲዶና ተደርገው ቢሆን ኖሮ፣ የሐዘን ልብስ ለብሰውና ራሳቸውን አዋርደው ከረጅም ጊዜ በፊት ንስሐ በገቡ ነበር፡፡ \v 14 ነገር ግን በፍርድ ወቅት ከእናንተ ይልቅ ለጢሮስና ለሲዶና ይቀልላቸዋል። \v 15 አንቺስ ቅፍርናሆም፣ እስከ ሰማይ ከፍ እንዳልሽ ታስቢ ይሆን? እንደዚያ አታስቢ፣ እስከ ሲዖል ድረስ ትወርጃለሽ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 ሰባዎቹም ደስ እያላቸው ተመለሱና፡- ‹‹ጌታ ሆይ፣ አጋንንት እንኳን በስምህ ታዘዙልን›› አሉት፡፡ \v 18 ኢየሱስም፡- ‹‹ሰይጣን እንደ መብረቅ ከሰማይ ሲወድቅ እየተመለከትኩ ነበር፡፡ \v 19 አስተውሉ፣ በእባቦችና በጊንጦች ላይ ትረማመዱ ዘንድ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣንን ሰጥቻችኋለሁ፣ በምንም ዓይነት መንገድ ምንም አይጐዳችሁም፡፡ \v 20 ይሁን እንጂ መናፍስት ስለተገዙላችሁ በዚህ ብቻ ደስ አይበላችሁ፣ ነገር ግን ስሞቻችሁ በሰማይ የተጻፉ በመሆናቸው በዚህ የላቀ ደስታ ይሰማችሁ፡፡
\v 17 ሰባዎቹም ደስ እያላቸው ተመለሱና ‹‹ጌታ ሆይ፣ አጋንንት እንኳን በስምህ ታዘዙልን›› አሉት፡፡ \v 18 ኢየሱስም፡- ‹‹ሰይጣን እንደ መብረቅ ከሰማይ ሲወድቅ እየተመለከትኩ ነበር፡፡ \v 19 አስተውሉ፣ በእባቦችና በጊንጦች ላይ ትረማመዱ ዘንድ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣንን ሰጥቻችኋለሁ፣ በምንም ዓይነት መንገድ ምንም አይጐዳችሁም፡፡ \v 20 ይሁን እንጂ መናፍስት ስለተገዙላችሁ በዚህ ብቻ ደስ አይበላችሁ፣ ነገር ግን ስሞቻችሁ በሰማይ የተጻፉ በመሆናቸው በዚህ የላቀ ደስታ ይሰማችሁ፡፡

View File

@ -110,6 +110,8 @@
"10-05",
"10-08",
"10-10",
"10-13",
"10-16",
"13-01",
"13-04",
"13-06",