diff --git a/22/12.txt b/22/12.txt index a417114..bf21362 100644 --- a/22/12.txt +++ b/22/12.txt @@ -1 +1 @@ -\v 12 እርሱም በፎቁ ላይ ሰፊና በሚገባ የተሰናዳ ክፍል ያሳያችኋል። ዝግጅቱንም በዚያ አድርጉ። \v 13 ስለዚህ ወጥተው ሲሄዱ፣ ሁሉም ነገር እርሱ እንደተናገረው ሆኖ አገኙት።ከዚያም የፋሲካውን ምግብ አዘጋጁ። \ No newline at end of file +\v 12 እርሱም በፎቁ ላይ ሰፊና በሚገባ የተሰናዳ ክፍል ያሳያችኋል። ዝግጅቱንም በዚያ አድርጉ። \v 13 ስለዚህ ወጥተው ሲሄዱ፣ ሁሉም ነገር እርሱ እንደተናገረው ሆኖ አገኙት። ከዚያም የፋሲካውን ምግብ አዘጋጁ። \ No newline at end of file diff --git a/22/14.txt b/22/14.txt index ca4b896..2de9561 100644 --- a/22/14.txt +++ b/22/14.txt @@ -1 +1 @@ -\v 14 ሰዓቱ ሲደርስ፣ ከደቀመዛሙርቱ ጋር አብሮ ተቀመጠ። \v 15 ከዚያም እንዲህ አላቸው፣ “ከመሠቃየቴ በፊት ይህን የፋሲካ በዓል ከእናንተ ጋር ለመብላት በእጅጉ እጓጓ ነበር። \v 16 በእግዚአብሔር መንግሥት እስከሚፈጸም ድረስ ከዚህ ምግብ ዳግመኛ እንደማልበላ እነግራችኋለሁ። \ No newline at end of file +\v 14 ሰዓቱ ሲደርስ፣ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ዐብሮ ተቀመጠ። \v 15 ከዚያም እንዲህ አላቸው፤ “መከራ ከመቀበሌ በፊት ይህን የፋሲካ እራት ከእናንተ ጋር ለመብላት በእጅጉ እጓጓ ነበር። \v 16 በእግዚአብሔር መንግሥት እስከሚፈጸም ድረስ ከዚህ ምግብ ዳግመኛ እንደማልበላ እነግራችኋለሁና።" \ No newline at end of file diff --git a/22/17.txt b/22/17.txt index 829218b..b659d4c 100644 --- a/22/17.txt +++ b/22/17.txt @@ -1 +1 @@ -\v 17 ከዚያም ኢየሱስ ጽዋውን አንሥቶ አመሰገነና እንዲህ አላቸው፣ “ይህን ውሰዱና ተካፈሉት። \v 18 እላችኋለሁ፥ የእግዚአብሔር መንግሥት እስክትመጣ ድረስ ከዚህ ወይን ፍሬ ዳግመኛ አልጠጣም።” \ No newline at end of file +\v 17 ከዚያም ኢየሱስ ጽዋውን አንሥቶ አመሰገነና እንዲህ አላቸው፤ “ይህን ውሰዱና ተካፈሉት። \v 18 እላችኋለሁ፥ የእግዚአብሔር መንግሥት እስክትመጣ ድረስ ከዚህ ወይን ፍሬ ዳግመኛ አልጠጣም።” \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 1be8735..165d75d 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -186,6 +186,8 @@ "22-03", "22-05", "22-07", - "22-10" + "22-10", + "22-12", + "22-14" ] } \ No newline at end of file