Wed Nov 22 2017 09:23:45 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-22 09:23:47 +03:00
parent 91916619c6
commit d7b28cf34c
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 24 \v 25 \v 26 24 ርኩስ መንፈስ ከሰው በሚወጣበት ጊዜ ውሃ በሌለባቸው ስፍራዎች እየተዘዋወረ ማረፊያ ይፈልጋል። ምንም ማረፊያ ሲያጣ ‘ወደ ወጣሁበት ቤት እመለሳለሁ’ ይላል። 25 በሚመለስበት ጊዜ ያንን ቤት ተጠርጎና ፀድቶ ያገኘዋል። 26 በዚያን ጊዜ ከእርሱ ይልቅ የከፉ ሰባት ሌሎችን ከእርሱ ጋር ይዞ ይሄድና ሁሉም በዚያ ሰው ውስጥ ገብተው ይኖራሉ። በኋላም ያ ሰው በመጨረሻ የሚገጥመው ሁኔታ ከመጀመሪያው ይልቅ የከፋ ይሆናል።
\v 24 \v 25 \v 26 24 ርኩስ መንፈስ ከሰው በሚወጣበት ጊዜ ውሃ በሌለባቸው ስፍራዎች እየተዘዋወረ ማረፊያ ይፈልጋል። ምንም ማረፊያ ሲያጣ ‘ወደ ወጣሁበት ቤት እመለሳለሁ’ ይላል። 25 በሚመለስበት ጊዜ ያንን ቤት ተጠርጎና ጸድቶ ያገኘዋል። 26 ከዚያም ከእርሱ ይልቅ የከፉ ሰባት ሌሎችን ከእርሱ ጋር ይዞ ይሄድና ሁሉም በዚያ ሰው ውስጥ ገብተው ይኖራሉ። ከዚያም ያ ሰው በመጨረሻ የሚገጥመው ሁኔታ ከመጀመሪያው ይልቅ የከፋ ይሆናል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 27 \v 28 27 እነዚህን ነገሮች በሚናገርበት ጊዜ አንዲት ሴት ድምን ከፍ አድርጋ “አንተን የተሸከመህ ማኅፀን የጠባሃቸው ጡቶች የተባረኩ ናቸው” አለችው። 28 እርሱ ግን፦ “የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተው የሚጠብቁ የተባረኩ ናቸው” አለ።
\v 27 \v 28 27 ኢየሱስ እነዚህን ነገሮች በሚናገርበት ጊዜ ከሕዝቡ መካአንዲት ሴት ድምን ከፍ አድርጋ “አንተን የተሸከመህ ማኅፀን የጠባሃቸው ጡቶች የተባረኩ ናቸው” አለችው። 28 እርሱ ግን፦ “የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተው የሚጠብቁ የተባረኩ ናቸው” አለ።

View File

@ -133,6 +133,7 @@
"11-16",
"11-18",
"11-21",
"11-24",
"13-01",
"13-04",
"13-06",