Tue Nov 07 2017 14:41:21 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-07 14:41:23 +03:00
parent beb2d8a203
commit d4a0b3ffd0
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 40 ሁሉም ይጠብቁት ነበርና ኢየሱስ ሲመለስ ሕዝቡ ተቀበሉት። \v 41 እነሆም ከምኲራብ መሪዎች አንዱ ኢያኢሮስ የተባለ ሰው መጣ፤ እርሱም በኢየሱስ እግር ላይ ወድቆ ወደ ቤቱ ይመጣ ዘንድ ለመነው። \v 42 ወደ ቤቱ እንዲመጣ የፈለገው ዐሥራ ሁለት ዓመት የሆናት እንድያ ልጁ በሞት አፋፍ ላይ ስለነበርች ነው። ነገር ግን ወደዚያ እየሄደ በነበረበት ጊዜ ብዙ ሕዝብ ይገፉትና ያጨናንቁት ነበር።
\v 40 ሁሉም ይጠብቁት ነበርና ኢየሱስ ሲመለስ ሕዝቡ ተቀበሉት። \v 41 እነሆም ከምኲራብ መሪዎች አንዱ ኢያኢሮስ የተባለ ሰው መጣ፤ እርሱም በኢየሱስ እግር ላይ ወድቆ ወደ ቤቱ ይመጣ ዘንድ ለመነው። \v 42 ወደ ቤቱ እንዲመጣ የፈለገው ዐሥራ ሁለት ዓመት የሆናት እንድያ ልጁ በሞት አፋፍ ላይ ስለነበርች ነው። ነገር ግን ወደዚያ እየሄደ በነበረበት ጊዜ፣ ብዙ ሕዝብ በመጨናነቅ ይጋፉት ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\v 43 በዚያም ለአሥራ ሁለት ዓመታት ደም ሲፈሳት የነበረች፣ ገንዘቧን ሁሉ ለሐኪሞች ብትከፍልም አንዳቸውም ያልፈወሷት ሴት ነበረች። \v 44 እርሷም ከኢየሱስ በስተኋላ መጥታ የልብሱን ጫፍ ነካች፤ ከእርሷ ይፈስ የነበረው ደም ወዲያው ቆመ።
\v 43 በዚያም ለዐሥራ ሁለት ዓመት ደም ሲፈሳት የነበረች፣ ገንዘቧን ሁሉ ለሐኪሞች ብትከፍልም አንዳቸውም ያልፈወሷት ሴት ነበረች። \v 44 እርሷም ከኢየሱስ በስተኋላ መጥታ የልብሱን ጫፍ ነካች፤ ከእርሷ ይፈስ የነበረው ደም ወዲያው ቆመ።

View File

@ -73,6 +73,7 @@
"08-34",
"08-36",
"08-38",
"08-40",
"13-01",
"13-04",
"13-06",