Thu Nov 02 2017 15:13:13 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-02 15:13:15 +03:00
parent 38b072b1f4
commit d129e94c26
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 44 \v 45 44-45 ኢየሱስም ወደ ሴትዮይቱ ዞር ብሎ ለስምዖን እንዲህ አለው፦ “ይህችን ሴት ትመለከታታለህ? እኔ ወደ ቤትህ መጥቼ አንተ ለእግሬ ውሃ እንኳን አላቀረብህልኝም፣ እርሷ ግን በእንባዋ እግሬን አራሰች በፀጉሯም አበሰችው፤ አንተ አልሳምኝም፣ እርሷ ግን ከመጣሁበት ጊዜ ጀምሮ እግሬን ከመሳም አላቋረጠችም።
\v 44 \v 45 44-45 ኢየሱስም ወደ ሴትዮይቱ ዞር ብሎ ስምዖንን እንዲህ አለው፣ “ይህችን ሴት ትመለከታታለህ? እኔ ወደ ቤትህ ገብቼ ለእግሬ ውሃ እንኳን አላቀረብህልኝም፣ እርሷ ግን በእንባዋ እግሬን አራሰች በፀጉሯም አበሰችው፤ አንተ አልሳምኝም፣ እርሷ ግን ከመጣሁበት ጊዜ ጀምሮ እግሬን ከመሳም አላቋረጠችም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 46 አንተ ራሴን ዘይት አልቀባኸኝም፣ እርሷ ግን እግሬን በሽቶ ቀባች፣ \v 47 ስለዚህ ለበዛው ኃጢአቷ ብዙ ምሕረትን አግኝታለችና አብዝታ ወዳለች። ጥቂት ኃጢአቱ ይቅር የተባለለት ግን ጥቂት ይወዳል” አለው።
\v 46 አንተ ራሴን ዘይት አልቀባኸኝም፣ እርሷ ግን እግሬን ሽቱ ቀባች፣ \v 47 ስለዚህ ለበዛው ኃጢአቷ ብዙ ምሕረትን አግኝታለችና አብዝታ ወዳለች። ጥቂት ኃጢአቱ ይቅር የተባለለት ግን ጥቂት ይወዳል” አለው።

View File

@ -53,6 +53,7 @@
"07-36",
"07-39",
"07-41",
"07-44",
"13-01",
"13-04",
"13-06",