Tue Nov 21 2017 10:18:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-21 10:18:55 +03:00
parent fe6781b4d0
commit cfade85147
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 23 ወደ ደቀ መዛሙርቱ ዞር ብሎ፣ ለእነርሱ ብቻ፡- እናንተ የምታዩትን የሚያዩ የተባረኩ ናቸው፡፡ \v 24 ብዙ ነቢያትና ነገሥታት እናንተ ያያችሁትን ለማየት ፈልገው ሳያዩ፣ እናንተም የሰማችኋቸውን ሊሰሙ ፈልገው ሳይሰሙ ቀርተዋል፡፡
\v 23 ኢየሱስ ወደ ደቀ መዛሙርቱ መለስ ብሎ፣ ለእነርሱ ብቻ፣ "እናንተ የምታዩትን የሚያዩ የተባረኩ ናቸው፡፡ \v 24 ብዙ ነቢያትና ነገሥታት እናንተ ያያችሁትን ለማየት ፈልገው ሳያዩ፣ እናንተም የሰማችሁትን ሊሰሙ ፈልገው ሳይሰሙ ቀርተዋል" አለ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 25 እነሆ፣ አንድ የአይሁድ ሕግ መምህር ሊፈትነው ፈልጎ ብድግ አለና፡- ‹‹መምህር ሆይ፣ የዘላለምን ሕይወት ለመውረስ ምን ማድረግ ይገባኛል? በማለት ጠየቀው፡፡ \v 26 ኢየሱስም፡- ‹‹በሕጉ የተጻፈው ምንድን ነው? የተረዳኸው እንዴት ነው? አለው። \v 27 እርሱም፡- ‹‹ጌታ አምላክህን በሙሉ ልብህ፣ በሙሉ ነፍስህ፣ በሙሉ ኃይልህ፣ በሙሉ ዐሳብህም ውደድ እንደዚሁም ባልንጀራህን እንደ ራስህ አድርገህ ውደድ›› ብሎ መለሰ፡፡ \v 28 ኢየሱስም፡- ‹‹በትክክል መልሰሃል፡፡ ይህን አድርግ በሕይወትም ትኖራለህ›› አለው፡፡

@ -115,6 +115,7 @@
"10-17",
"10-21",
"10-22",
"10-23",
"13-01",
"13-04",
"13-06",