diff --git a/05/14.txt b/05/14.txt new file mode 100644 index 0000000..0de215b --- /dev/null +++ b/05/14.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 14 ለማንም እንዳይነግር አስጠነቀቀው፣ ነገር ግን፣ “ሂድና ራስህን ለካህናት አሳይ፣ ሙሴ ባዘዘውም መሠረት ለእነርሱ ምስክር ይሆን ዘንድ ለመንጻትህ መሥዋዕት አቅርብ፡፡” አለው፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/15.txt b/05/15.txt new file mode 100644 index 0000000..3d0d45d --- /dev/null +++ b/05/15.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 15 15. ነገር ግን ስለ እርሱ ያለው ዝና ከዚያም ርቆ ወጣ፤ ብዙም የሕዝብ አጀብ ሲያስተምር ለመስማትና ከሕመሞቻቸው ለመፈወስ በአንድነት ወደ እርሱ መጡ፡፡ \v 16 16. እርሱ ግን ወደ ገለልተኛ ስፍራዎች ሄዶ በዚያ ይጸልይ ነበር፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 6577a08..8b5eea4 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -127,6 +127,7 @@ "05-04", "05-08", "05-12", + "05-14", "07-01", "07-02", "07-06",