Mon Nov 27 2017 14:24:18 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-27 14:24:19 +03:00
parent f891b69d26
commit cf70ea0d14
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 ከሕዝቡም መካከል አንድ ሰው፣ "መምህር ሆይ፣ ወንድሜ ርስት እንዲያካፍለኝ ንገረው" አለ። \v 14 ኢየሱስም፣ "አንተ ሰው፣ በእናንተ ላይ ዳኛ ወይም አደራዳሪ አድርጎ የሾመኝ ማን ነው?" አለው። \v 15 ለእነርሱም እንዲህ አላቸው፣ "ስግብግብነት ከሞላባቸው ምኞቶች ራሳችሁን ጠብቁ፣ ምክንያቱም የአንድ ሰው ሕይወት በሀብቱ ብዛት ላይ የተመሠረተ አይደለም
\v 13 ከሕዝቡም መካከል አንድ ሰው፣ "መምህር ሆይ፣ ወንድሜ ርስት እንዲያካፍለኝ ንገረው" አለ። \v 14 ኢየሱስም፣ "አንተ ሰው፣ በእናንተ ላይ ዳኛ ወይም አደራዳሪ አድርጎ የሾመኝ ማን ነው?" አለው። \v 15 ለእነርሱም እንዲህ አላቸው፣ "ስግብግብነት ከሞላባቸው ምኞቶች ራሳችሁን ጠብቁ፣ ምክንያቱም የአንድ ሰው ሕይወት በሀብቱ ብዛት ላይ የተመሠረተ አይደለም"

View File

@ -1 +1 @@
\v 16 እንደዚህም ብሎ ምሳሌ ነገራቸው፡- ‹‹የአንድ ሰው እርሻ ከፍተኛ ምርት አስገኘለት፤ \v 17 እርሱም እንደዚህ ብሎ በልቡ አውጠነጠነ፡- ‹የተመረተውን እህል የማከማችበት የለኝምና ምን ማድረግ ይገባኛል? \v 18 ከዚያ በኋላም እንደዚህ አለ፡- ‹እንግዲያውስ እንደዚህ አደርጋለሁ፡- ጐተራዎቼን አፍርሼ በምትኩ ትልልቅ ጐተራዎችን እሠራለሁ፣ የተመረተውን እህልና ሌሎች ንብረቶቼን ሁሉም አከማችባቸዋለሁ፡፡ \v 19 ለነፍሴም፡- ነፍሴ ለብዙ ዘመን የሚበቃ ብዙ ሀብት ተከማችቶልሻልና አትጨነቂ ብዪ፣ ጠጪ ደስም ይበልሽ›
\v 16 ከዚያም ኢየሱስ እንዲህ በማለት ምሳሌ ነገራቸው፤ "የአንድ ሰው ዕርሻ ከፍተኛ ምርት አስገኘለት፤ \v 17 እርሱም፣ ‹የተመረተውን እህል የማከማችበት የለኝምና ምን ማድረግ ይገባኛል? \v 18 ከዚያ በኋላም እንደዚህ አለ፡- ‹እንግዲያውስ እንደዚህ አደርጋለሁ፡- ጐተራዎቼን አፍርሼ በምትኩ ትልልቅ ጐተራዎችን እሠራለሁ፣ የተመረተውን እህልና ሌሎች ንብረቶቼን ሁሉም አከማችባቸዋለሁ፡፡ \v 19 ለነፍሴም፡- ነፍሴ ለብዙ ዘመን የሚበቃ ብዙ ሀብት ተከማችቶልሻልና አትጨነቂ ብዪ፣ ጠጪ ደስም ይበልሽ›

View File

@ -154,6 +154,7 @@
"12-06",
"12-08",
"12-11",
"12-13",
"13-01",
"13-04",
"13-06",