Tue Oct 24 2017 09:18:58 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
11a0485e10
commit
cef8dccc46
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 1 ኢየሱስም ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ፦ "አንድ ሀብታም ሰው ነበረ፤ እርሱም በንብረቱ ሁሉ ላይ የሾመው አስተዳዳሪ ነበረው ። ይህም አስተዳዳሪ ሀብትህን ያባክናል ብለው ለሀብታሙ ሰዎች ነገሩለት። \v 2 ከዚህም የተነሳ ሀብታሙ ሰው አስተዳዳሪውን ጠርቶ፦ "ይህ ስለ አንተ የምሰማው ነገር ምንድን ነው? ከዚህ በኋላ ለእኔ አስተዳዳሪ ልትሆን ስለማትችል ንብረቴን አስረክበኝ" አለው።
|
||||
\c 16 \v 1 ደግሞም ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ፦ "አንድ ሀብታም ሰው ነበረ፤ እርሱም በንብረቱ ሁሉ ላይ የሾመው አስተዳዳሪ ነበረው ። ይህም አስተዳዳሪ ሀብትህን ያባክናል ብለው ለሀብታሙ ሰዎች ነገሩለት። \v 2 ከዚህም የተነሳ ሀብታሙ ሰው አስተዳዳሪውን ጠርቶ፦ "ይህ ስለ አንተ የምሰማው ነገር ምንድን ነው? ከዚህ በኋላ ለእኔ አስተዳዳሪ ልትሆን ስለማትችል ንብረቴን አስረክበኝ" አለው።
|
Loading…
Reference in New Issue