Thu Oct 26 2017 14:20:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-26 14:20:12 +03:00
parent a6561d222a
commit cadecad630
4 changed files with 6 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 31 ኢየሱስ ዐሥራ ሁለቱን ደቀ መዛሙርት ወደ እርሱ ከሰበሰበ በኋላ እንዲህ አላቸው፤ "አሁን ወደ ኢየሩሳሌም መሄዳችን ነው፤ ስለ ሰው ልጅ በነቢያት አስቀድሞ የተነገሩት ሁሉ ይፈጸማሉ። \v 32 እርሱ ለአሕዛብ ተላልፎ ይሰጣል፤ እነርሱም ያላግጡበታል፤ያዋርዱታል፤ ይተፉበታልም። \v 33 ከገረፉትም በኋላ ይገድሉታል፤ በሦስተኛውም ቀን ከሞት ይነሣል።"
\v 31 ኢየሱስ ዐሥራ ሁለቱን ደቀ መዛሙርት ወደ እርሱ ከሰበሰበ በኋላ እንዲህ አላቸው፤ "አሁን ወደ ኢየሩሳሌም መሄዳችን ነው፤ ስለ ሰው ልጅ በነቢያት አስቀድሞ የተነገሩት ሁሉ ይፈጸማሉ። \v 32 እርሱ ለአሕዛብ ተላልፎ ይሰጣል፤ እነርሱም ያላግጡበታል፤ ያዋርዱታል፤ ይተፉበታልም። \v 33 ከገረፉትም በኋላ ይገድሉታል፤ በሦስተኛውም ቀን ከሞት ይነሣል።"

View File

@ -1 +1 @@
\v 34 ደቀ መዛሙርቱ ግን ከዚህ ሁሉ ከተናገራቸው ነገሮች አንዱንም አልተረዱም። አባቡሉም ተሰውሮባቸው ነበር፤ ስለተባለውም ነገር ምንም አልተረዱም።
\v 34 ደቀ መዛሙርቱ ግን ከዚህ ሁሉ ከተናገራቸው ነገሮች አንዱንም አልተረዱም። ይህ ቃልም ተሰውሮባቸው ነበር፤ ስለተባሉትም ነገሮች ምንም አልተረዱም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 35 ኢየሱስ ወደ ኢያሪኮ በቀረበ ጊዜ አንድ ዐይነ ስውር ምጽዋት እየለመነ በመንገድ ዳር ተቀምጦ ነበር። \v 36 እርሱም በአጠገቡ የሚያልፉትን የብዙ ሰዎች ድምጽ በሰማ ጊዜ ፦ " ምን እየሆነ ነው?"ብሎ ጠየቃቸው። \v 37 እነርሱም፦ " የናዝሬቱ ኢየሱስ በዚህ በኩል እያለፈ ነው" ብለው ነገሩት።
\v 35 ኢየሱስ ወደ ኢያሪኮ በቀረበ ጊዜ አንድ ዐይነ ስውር ምጽዋት እየለመነ በመንገድ ዳር ተቀምጦ ይለምን ነበር። \v 36 እርሱም በአጠገቡ የሚያልፉትን የብዙ ሰዎች ድምጽ በሰማ ጊዜ ፦ " ምን እየሆነ ነው?"ብሎ ጠየቃቸው። \v 37 እነርሱም፦ " የናዝሬቱ ኢየሱስ በዚህ በኩል እያለፈ ነው" ብለው ነገሩት።

View File

@ -118,6 +118,8 @@
"18-22",
"18-24",
"18-26",
"18-28"
"18-28",
"18-31",
"18-34"
]
}