diff --git a/01/34.txt b/01/34.txt index 375b721..61a1161 100644 --- a/01/34.txt +++ b/01/34.txt @@ -1 +1 @@ -\v 34 \v 35 34. ማርያምም ለመልአኩ፣ “ከማንም ወንድ ጋር ተኝቼ ስለማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል?” አለችው፡፡ 35. መልአኩም እንደዚህ በማለት መለሰላት፣ “መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፣ የልዑል ኃይልም በአንቺ ላይ ያርፋል፤ ከዚህ የተነሣም የሚወለደው ቅዱሱ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል፡፡ \ No newline at end of file +\v 34 ማርያምም ለመልአኩ፣ “ከማንም ወንድ ጋር ተኝቼ ስለማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል?” አለችው፡፡ \v 35 መልአኩም እንደዚህ በማለት መለሰላት፣ “መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፣ የልዑል ኃይልም በአንቺ ላይ ያርፋል፤ ከዚህ የተነሣም የሚወለደው ቅዱሱ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/36.txt b/01/36.txt new file mode 100644 index 0000000..70846ce --- /dev/null +++ b/01/36.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 36 36. እነሆ፣ ዘመድሽም ኤልሳቤጥ በእርጅናዋ ወንድ ልጅ ፀንሳለች፤ መካን ትባል ለነበረችው ለእርሷ ይህ ስድስተኛ ወሯ ነው፡፡ \v 37 37. ለእግዚአብሔር የሚሳነው ምንም ነገር የለምና፡፡” \v 38 38. ማርያምም፣ “እነሆ፣ የእግዚአብሔር ባሪያው ነኝ፤ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ፡፡” ከዚያ በኋላም መልአኩ ትቷት ሄደ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 0c9b769..cc2c376 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -48,6 +48,7 @@ "01-24", "01-26", "01-30", + "01-34", "07-01", "07-02", "07-06",