Tue Nov 07 2017 15:29:22 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-07 15:29:23 +03:00
parent 58ecdd43fd
commit c7c30fde12
2 changed files with 2 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 \v 21 \v 22 20 እነርሱንም እንዲህ ሲል ጠየቃቸው፦ “እናንተ ግን እኔ ማን ትሉኛላችሁ?” ጴጥሮስም እንዲህ ብሎ መለሰ “ከእግዚአብሔር ዘንድ የመጣ ክርስቶስ ነህ”። 21 ነገር ግን ኢየሱስ ይህንን ለማንም እንዳይናግሩ አስጠነቀቃቸው። 22 በተጨማሪም የሰው ልጅ ብዙ መከራ መቀበል እንደሚገባው በሽማግሌዎች፣ በካህናት አለቆችና በጸሐፍት እንደሚናቅ እንደሚሞትና በሦስተኛው ቀን ከሙታን እንደሚነሣ በቅድሚያ አስታወቃቸው።
\v 20 \v 21 \v 22 20 “እናንተ ግን እኔን ማን ትሉኛላችሁ?” አላቸው። ጴጥሮስ፣ “አንተ ከእግዚአብሔር ዘንየመጣ ክርስቶስ ነህ”። 21 ነገር ግን ኢየሱስ ይህንን ለማንም እንዳይናግሩ አስጠነቀቃቸው። 22 በተጨማሪም የሰው ልጅ ብዙ መከራ መቀበል እንደሚገባው በሽማግሌዎች፣ በካህናት አለቆችና በጸሐፍት እንደሚናቅ እንደሚሞትና በሦስተኛው ቀን ከሙታን እንደሚነሣ በቅድሚያ አስታወቃቸው።

View File

@ -87,6 +87,7 @@
"09-10",
"09-12",
"09-15",
"09-18",
"13-01",
"13-04",
"13-06",