From c798ff4fe2989faa05c542de9b2b6277fe898724 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: Tensae Date: Thu, 26 Oct 2017 15:56:13 +0300 Subject: [PATCH] Thu Oct 26 2017 15:56:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 20/45.txt | 2 +- 21/01.txt | 2 +- 21/05.txt | 2 +- 21/07.txt | 2 +- manifest.json | 5 ++++- 5 files changed, 8 insertions(+), 5 deletions(-) diff --git a/20/45.txt b/20/45.txt index f0bdbee..e48e5a7 100644 --- a/20/45.txt +++ b/20/45.txt @@ -1 +1 @@ -\v 45 ሕዝቡ ሁሉ እየሰሙ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አላቸው፣ \v 46 "ረጅም ቀሚስ ለብሰው መመላለስ ከሚፈልጉ፣ በገበያ ቦታዎችም ልዩ ሰላምታ፣ በምኲራቦች ከፍተኛ ስፍራ፣ በግብዣ ቦታዎችም የከበሬታ መቀመጫ እንዲሰጣቸው ከሚወዱ የሕግ መምህራን ተጠንቀቁ። \v 47 ደግሞም እነርሱ ረጅም የሆኑ የማስመሰል ጸሎቶችን እየጸለዩ የመበለቶችን ቤት አለአግባብ ይበዘብዛሉ። እነዚህ የባሰ ቅጣት ይቀበላሉ። \ No newline at end of file +\v 45 ሕዝቡ ሁሉ እየሰሙ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አላቸው፣ \v 46 "ረጅም ቀሚስ ለብሰው መመላለስ ከሚፈልጉ፣ በገበያ ቦታዎችም ልዩ ሰላምታ፣ በምኲራቦች ከፍተኛ ስፍራ፣ በግብዣ ቦታዎችም የከበሬታ መቀመጫ እንዲሰጣቸው ከሚወዱ የሕግ መምህራን ተጠንቀቁ። \v 47 ደግሞም እነርሱ ረጅም የሆኑ የማስመሰል ጸሎቶችን እየጸለዩ የመበለቶችን ቤት አለአግባብ ይበዘብዛሉ። እነዚህ የባሰ ቅጣት ይቀበላሉ።" \ No newline at end of file diff --git a/21/01.txt b/21/01.txt index 26e6b64..3e0da10 100644 --- a/21/01.txt +++ b/21/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 21 \v 1 ኢየሱስ ቀና ብሎ ሲመለከት ሀብታም ሰዎች በመባ መሰብሰቢያ ውስጥ ገንዘብ ሲጨምሩ አየ። \v 2 አንዲት ድኻ መበለት ደግሞ ሁለት ሳንቲሞችን ስትጨምር አየ። \v 3 ስለዚህ እንዲህ አለ፥ "እውነት እላችኋለሁ፣ ይህች ድኻ መበለት ከሁሉም የበለጠ ሰጠች። \v 4 እነዚህ ሁሉ የሰጡት ስጦታ ከተትረፈረፈ ሀብታቸው ነው። ይህች መበለት ግን በድኽነቷ መተዳደሪያዋን ሁሉ ሰጠች።" \ No newline at end of file +\c 21 \v 1 ኢየሱስ ቀና ብሎ ሲመለከት ሀብታም ሰዎች በመባ መሰብሰቢያ ሣጥን ውስጥ ገንዘብ ሲጨምሩ አየ። \v 2 አንዲት ድኻ መበለት ደግሞ ሁለት ሳንቲሞችን ስትጨምር አየ። \v 3 ስለዚህ እንዲህ አለ፣ "እውነት እላችኋለሁ፣ ይህች ድኻ መበለት ከሁሉም የበለጠ ሰጠች። \v 4 እነዚህ ሁሉ የሰጡት ስጦታ ከተትረፈረፈ ሀብታቸው ነው። ይህች መበለት ግን በድኽነቷ መተዳደሪያዋን ሁሉ ሰጠች።" \ No newline at end of file diff --git a/21/05.txt b/21/05.txt index cede5ca..b110d9a 100644 --- a/21/05.txt +++ b/21/05.txt @@ -1 +1 @@ -\v 5 አንዳንዶች ቤተመቅደሱ በተዋቡ ድንጋዮች እንዴት እንዳማረና እንዳጌጠ ሲናገሩ ሰምቶ እንዲህ አለ፥ \v 6 "እነዚህ የምታዩአቸው ነገሮች፥ እንዲህ እንደተነባበሩ የማይቆዩበትና የሚፈራርሱበት ጊዜ ይመጣል።" \ No newline at end of file +\v 5 አንዳንዶች ቤተ መቅደሱ በተዋቡ ድንጋዮች እንዴት እንዳማረና እንዳጌጠ ሲናገሩ ሰምቶ እንዲህ አለ፣ \v 6 "እነዚህ የምታዩአቸው ነገሮች፣ እንዲህ እንደተነባበሩ የማይቆዩበትና የሚፈራርሱበት ጊዜ ይመጣል" አለ። \ No newline at end of file diff --git a/21/07.txt b/21/07.txt index 46c6f56..7a0a658 100644 --- a/21/07.txt +++ b/21/07.txt @@ -1 +1 @@ -\v 7 ስለዚህ እንዲህ ብለው ጠየቁት፥ "መምህር ሆይ፥ እነዚህ ነገሮች የሚሆኑት መቼ ነው? እነዚህ ነገሮች እንደሚፈጸሙ ምልክቱስ ምንድን ነው?" \v 8 ኢየሱስም፥ "እንዳትስቱ ተጠንቀቁ። ምክንያቱም ብዙዎች 'እኔ ኢየሱስ ነኝ፥ ደግሞም 'ጊዜው አሁን ነው' እያሉ በስሜ ይመጣሉ። አትከተሏቸው። \v 9 ስለ ጦርነቶችና ሁከቶች ስትሰሙ አትሸበሩ፥ እነዚህ ነገሮች አስቀድመው መፈጸም ይኖርባቸዋል፥ ነገር ግን መጨረሻው ወዲያው አይሆንም።" \ No newline at end of file +\v 7 ስለዚህ፣ "መምህር ሆይ፥ እነዚህ ነገሮች የሚሆኑት መቼ ነው? እነዚህ ነገሮች እንደሚፈጸሙ ምልክቱስ ምንድን ነው?" \v 8 ኢየሱስም፥ "እንዳትስቱ ተጠንቀቁ። ምክንያቱም ብዙዎች 'እኔ ኢየሱስ ነኝ፥ ደግሞም 'ጊዜው አሁን ነው' እያሉ በስሜ ይመጣሉ። አትከተሏቸው። \v 9 ስለ ጦርነቶችና ሁከቶች ስትሰሙ አትሸበሩ፥ እነዚህ ነገሮች አስቀድመው መፈጸም ይኖርባቸዋል፥ ነገር ግን መጨረሻው ወዲያው አይሆንም።" \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 2f975e4..f2c266f 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -164,6 +164,9 @@ "20-34", "20-37", "20-39", - "20-41" + "20-41", + "20-45", + "21-01", + "21-05" ] } \ No newline at end of file