diff --git a/13/34.txt b/13/34.txt index f5109f4..b9ebd52 100644 --- a/13/34.txt +++ b/13/34.txt @@ -1 +1 @@ -\v 34 አንቺ ኢየሩሳሌም! ኢየሩሳሌም ሆይ! ነቢያትን የምትገድዪ፤ መልእክተኞችሽንም የምትወግሪ ነሽ፡፡ ዶሮ ጫጩቶችዋን ከክንፎችዋ ሥር እንደምትሰበስብ እኔም ልጆችሽን ለመሰብሰብ ስንት ጊዜ ፈለግሁ፡፡ እናንተ ግን አልፈለጋችሁም፡፡ \v 35 ስለዚህ ተመልከቱ! ቤታችሁ ባዶ ሆኖ ቀርቶአል፡፡ እላችኋለሁ፤ እናንተ ‹በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው እስከምትሉ ድረስ ከቶ አታዩኝም፡፡›› \ No newline at end of file +\v 34 አንቺ ኢየሩሳሌም! ኢየሩሳሌም ሆይ! ነቢያትን የምትገድዪ፤ መልእክተኞችሽንም የምትወግሪ ነሽ፡፡ ዶሮ ጫጩቶችዋን ከክንፎችዋ ሥር እንደምትሰበስብ እኔም ልጆችሽን ለመሰብሰብ ስንት ጊዜ ፈለግሁ፡፡ እናንተ ግን አልፈለጋችሁም፡፡ \v 35 እነሆ፣ ቤታችሁ ባዶ ሆኖ ቀርቶአል፡፡ እላችኋለሁ፣ እናንተ 'በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው' እስከምትሉ ድረስ አታዩኝም፡፡" \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 32d3378..19c45f3 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -47,6 +47,7 @@ "13-17", "13-18", "13-20", - "13-25" + "13-25", + "13-31" ] } \ No newline at end of file