Mon Oct 23 2017 16:10:16 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-23 16:10:18 +03:00
parent 76eef30f70
commit c65eb73b5e
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 ከጥቂት ቀናትም በኋላ ታናሹ ልጅ ድርሻውን ይዞ ወደ ሩቅ አገር ሄደ። እዚያም ገንዘቡን ሁሉ አለአበብ እየጨፈረ አባከነ። \v 14 እርሱም ያለውን ሁሉ ከጨረሰ በኋላ በዚያ አገር ኑ ራብ ሆነ። ከዚህም የተነሳ ችግር ላይ ወደቀ።
\v 13 ከጥቂት ቀናትም በኋላ ታናሹ ልጅ ድርሻውን ይዞ ወደ ሩቅ አገር ሄደ። እዚያም ገንዘቡን ሁሉ አላግባብ እየጨፈረ አባከነ። \v 14 እርሱም ያለውን ሁሉ ከጨረሰ በኋላ በዚያ አገር ኑ ራብ ሆነ። ከዚህም የተነሳ ችግር ላይ ወደቀ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 15 በዚያም አገር ዓሣማ ያረባ ወደነበረ ወደ አንዱ ሰው ዘንድ ሄዶ ተቀጠረ። ሰውዬውም ዓሣማዎችን እንዲጠብቅላት አሰማራው። \v 16 እርሱም የሚበላውን ምግብ የሚሰጠው ስላልነበረሳማዎቹ ከሚመገቡት ላይ ምግብ ይበላ ዘንድ ይፈልግ ነበር።
\v 15 በዚያም አገር ዐሳማ ያረባ ወደ ነበረ ወደ አንዱ ሰው ዘንድ ሄዶ ተቀጠረ። ሰውዬው ዐሳማዎችን እንዲጠብቅለት አሰማራው። \v 16 እርሱም የሚበላውን ምግብ የሚሰጠው ስላልነበረሳማዎቹ ከሚመገቡት ላይ ምግብ ይበላ ዘንድ ይፈልግ ነበር።

View File

@ -68,6 +68,7 @@
"15-03",
"15-06",
"15-08",
"15-11"
"15-11",
"15-13"
]
}