Tue Nov 21 2017 16:09:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
d4215df38c
commit
c4ed8eeb8d
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 40 ማርታ ግን ምግብ ለማዘጋጀት ባደረገችው ጥረት በጣም ውጥረት በዛባት፡፡ ወደ ኢየሱስም ዘንድ መጥታ፡- ‹‹ጌታ ሆይ፣ እኔ ብቻዬን ሥራ ስሠራ፣ እህቴ እኔን ሳትረዳኝና ስትተወኝ አንተ ዝም ትላለህን? እንግዲያውስ እንድታግዘኝ ንገራት›› አለችው፡፡ \v 41 ጌታ ግን፡- ‹‹ማርታ፣ ማርታ ስለ ብዙ ነገር ትጨነቂያለሽ፣ \v 42 የሚያስፈልገው ግን አንድ ነገር ነው፡፡ ማርያም በጣም ትክክል የሆነውን ምርጫ መርጣለች፣ ይህም ደግሞ ከእርሷ አይወሰድባትም›› ብሎ መለሰላት፡፡
|
||||
\v 40 ማርታ ግን ምግብ ለማዘጋጀት ባደረገችው ጥረት በጣም ውጥረት በዛባት። ወደ ኢየሱስም ዘንድ መጥታ፣ "ጌታ ሆይ፣ እኔ ብቻዬን ሥራ ስሠራ፣ እኅቴ እኔን ሳትረዳኝና ስትተወኝ አንተ ዝም ትላለህን? እንግዲያውስ እንድታግዘኝ ንገራት" አለችው፡፡ \v 41 ጌታ ግን፡- ‹‹ማርታ፣ ማርታ ስለ ብዙ ነገር ትጨነቂያለሽ፣ \v 42 የሚያስፈልገው ግን አንድ ነገር ነው፡፡ ማርያም በጣም ትክክል የሆነውን ምርጫ መርጣለች፣ ይህም ደግሞ ከእርሷ አይወሰድባትም›› ብሎ መለሰላት፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue