Thu Oct 26 2017 16:36:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-26 16:36:13 +03:00
parent b363cdac45
commit c49d7ef97b
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 49 በኢየሱስ ዙሪያ የነበሩት እየሆነ ያለውን ነገር ባዩ ጊዜ፣ \v 50 “በጎራዴ እንምታቸውን?” አሉ። ከዚያም ከመካከላቸው አንዱ በጎራዴ የሊቀ ካህኑን አገልጋይ ቀኝ ጆሮ መታና ቈረጠው። \v 51 ኢየሱስ፣ “ይህ ይብቃ” አለ። የአገልጋዩንም ም ጆሮውን ነካና ፈወሰው
\v 49 በኢየሱስ ዙሪያ የነበሩት እየሆነ ያለውን ነገር ባዩ ጊዜ፣ \v 50 “በጎራዴ እንምታቸውን?” አሉ። ከዚያም ከመካከላቸው አንዱ በጎራዴ የሊቀ ካህኑን አገልጋይ ቀኝ ጆሮ መታና ቈረጠው። \v 51 ኢየሱስ፣ “ይህ ይብቃ” አለ። የአገልጋዩንም ጆሮ ዳሰሰ፣ ፈወሰውም

View File

@ -1 +1 @@
\v 52 ኢየሱስ ሊያጠቁት ለመጡ የካህናት አለቆችና የቤተመቅደስ መሪዎች እንዲሁም ሽማግሌዎች እንዲህ አለ፣ “ወንበዴን እንደሚይዝ ሰው ጎራዴና ዱላ ይዛችሁ ትመጡብኛላችሁን? \v 53 በየዕለቱ በቤተመቅደስ ውስጥ ከእናንተ ጋር ስሆን አልያዛችሁኝም። ነገር ግን ይህ የእናንተና የጨለማው ሥልጣን ጊዜ ነው።”
\v 52 ኢየሱስ ሊያጠቁት ለመጡ የካህናት አለቆችና የቤተ መቅደስ መሪዎች እንዲሁም ሽማግሌዎች እንዲህ አላቸው፤ “ወንበዴን እንደሚይዝ ሰው ጐራዴና ዱላ ይዛችሁ ትመጡብኛላችሁን? \v 53 በየዕለቱ በቤተ መቅደስ ከእናንተ ጋር ሳለሁ አልያዛችሁኝም። ነገር ግን ይህ የእናንተና የጨለማው ሥልጣን ጊዜ ነው።”

View File

@ -203,6 +203,7 @@
"22-41",
"22-43",
"22-45",
"22-47"
"22-47",
"22-49"
]
}