From c34d52d49cf17eb3b72bcd459c7b31515d966613 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: Tensae Date: Tue, 7 Nov 2017 09:39:22 +0300 Subject: [PATCH] Tue Nov 07 2017 09:39:21 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 08/24.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/08/24.txt b/08/24.txt index 5f8fe61..4cf65ac 100644 --- a/08/24.txt +++ b/08/24.txt @@ -1 +1 @@ -\v 24 ከዚያም የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ወደ እርሱ መጥተው፣ "መምህር ሆይ፣ መምህር ሆይ! መሞታችን ነው’ እያሉ ከእንቅልፉ ቀሰቀሱት። እርሱም ከእንቅልፉ ነቅቶ ነፋሱንና የሚናወጠውን ማዕበል ገሰፀና ፀጥ አደረጋቸው። \v 25 ከዚህ በኋላም “እምነታችሁ የት አለ?” አላቸው። ፍርሃት ይዟቸውና በጣም ተደንቀው እርስ በርሳቸው “ነፋሳትንና ባሕርን የሚያዝ አንርሱም የሚታዘዙለት ይሄ ማን ነው? ተባባሉ። \ No newline at end of file +\v 24 ከዚያም የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ወደ እርሱ መጥተው፣ "መምህር ሆይ፣ መምህር ሆይ፣ መሞታችን ነው" በማለት ቀሰቀሱት። እርሱም ከእንቅልፉ ነቅቶ ነፋሱንና የሚናወጠውን ማዕበል ገሰፀና ፀጥ አደረጋቸው። \v 25 ከዚህ በኋላም “እምነታችሁ የት አለ?” አላቸው። ፍርሃት ይዟቸውና በጣም ተደንቀው እርስ በርሳቸው “ነፋሳትንና ባሕርን የሚያዝ አንርሱም የሚታዘዙለት ይሄ ማን ነው? ተባባሉ። \ No newline at end of file