Tue Oct 17 2017 16:26:05 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-17 16:26:07 +03:00
parent 91ab3f071c
commit c132d058e6
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 ኢየሱስ ይህን ምሳሌ ተናገረ፤ "አንድ ሰው በወይን አትክልት ቦታው የበለስ ዛፍ ተከለ፤ ፍሬዋንም ፈልጎ ወደ በለሲቱ መጣ፤ ነገር ግን ምንም ፍሬ አላገኘባትም። \v 7 እርሱም ለአትክልተኛው እንዲህ አለው፤ "ተመልከት! ሦስት ዓመት ሙሉ ፍሬ ፈልጌ ወደ በለሲቱ መጣሁ፤ ግን ምንም ፍሬ አላገኘሁባትም፡፡ ቁረጣት ስለምን መሬትን ታጎሳቁላለች፡፡››
\v 6 ኢየሱስ ይህን ምሳሌ ተናገረ፤ "አንድ ሰው በወይን አትክልት ቦታው የበለስ ዛፍ ተከለ፤ ፍሬዋንም ፈልጎ ወደ በለሲቱ መጣ፤ ነገር ግን ምንም ፍሬ አላገኘባትም። \v 7 እርሱም ለአትክልተኛው እንዲህ አለው፤ "ተመልከት! ሦስት ዓመት ሙሉ ፍሬ ፈልጌ ወደ በለሲቱ መጣሁ፤ ግን ምንም ፍሬ አላገኘሁባትም፡፡ ቊረጣት ስለምን መሬትን ታበላሻለች።"

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 አትክልተኛውም መልሰና እንዲህ አለ፡- ‹‹ጌታ ሆይ ለአንድ ዓመት ተዋት ኮትኩቼ ማደበሪያ አድርጌበት \v 9 በሚቀጥለው ዓመት ታፈራ ይሆናል፤፤ ከዚያ በኋላ ግን ፍሬ ባትሰጥ ትቆረጣለች፡፡››
\v 8 አትክልተኛውም መልሰና እንዲህ አለ፣ "ለዚህ ዓመት ተዋት ዙሪያዋን ኮትኩቼ ማበሪያ አድርጌበት \v 9 በሚቀጥለው ዓመት ታፈራ ይሆናል፤፤ ከዚያ በኋላ ግን ፍሬ ባትሰጥ ትቆረጣለች፡፡››

View File

@ -38,6 +38,7 @@
],
"finished_chunks": [
"13-01",
"13-04"
"13-04",
"13-06"
]
}