Thu Oct 26 2017 14:48:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-26 14:48:12 +03:00
parent 6ac717aaa4
commit be875400b9
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 ዘኬዎስ ተነሥቶ ቆመና ጌታን፣ “ጌታ ሆይ፣ የሀብቴን ግማሽ ለድሆች እሰጣለሁ፣ ያታለልሁት ሰው ካለ፣ የወሰድሁበትን አራት ዕጥፍ እመልስለታለሁ” አለው። \v 9 ኢየሱስ እንዲህ አለው፣ "ዛሬ ድነት ለዚህ ቤት መጥቷል። ምክንያቱም፣ እርሱእኮ የአብርሃም ልጅ ነው። \v 10 የሰው ልጅ የመጣው የጠፉትን ሰዎች ሊፈልግና ሊያድን ነው” አለ።
\v 8 ዘኬዎስ ተነሥቶ ቆመና ጌታን፣ “ጌታ ሆይ፣ የሀብቴን ግማሽ ለድሆች እሰጣለሁ፣ ያታለልሁት ሰው ካለ፣ የወሰድሁበትን አራት ዕጥፍ እመልስለታለሁ” አለው። \v 9 ኢየሱስ እንዲህ አለው፣ "ዛሬ ድነት ለዚህ ቤት መጥቷል። ምክንያቱም፣ እርሱ ደግሞ የአብርሃም ልጅ ነው። \v 10 የሰው ልጅ የመጣው የጠፉትን ሰዎች ሊፈልግና ሊያድን ነው” አለ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 እነዚህን ነገሮች በመስማት ላይ እያሉ፥ ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም እየተቃረበ ስለነበር ሕዝቡ የእግዚአብሔር መንግሥት ወዲያው የሚገለጥ መሰላቸው። \v 12 እርሱም ንግግሩን በምሳሌ በመቀጠል እንዲህ አለ፣ “አንድ መኮንን የመንግሥት ሹመት ተቀብሎ ሊመጣ ወደ ሩቅ አገር ሄዶ ነበር።
\v 11 እነርሱ እነዚህን ነገሮች እንደ ሰሙ፣ ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም እየተቃረበ ስለ ነበር ሕዝቡ የእግዚአብሔር መንግሥት ወዲያው የሚገለጥ መሰላቸው። \v 12 እርሱም ንግግሩን በምሳሌ በመቀጠል እንዲህ አለ፣ “አንድ መኮንን የመንግሥት ሹመት ተቀብሎ ሊመጣ ወደ ሩቅ አገር ሄዶ ነበር።

View File

@ -127,6 +127,7 @@
"18-42",
"19-01",
"19-03",
"19-05"
"19-05",
"19-08"
]
}