Thu Oct 26 2017 16:08:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-26 16:08:12 +03:00
parent da6f5745ba
commit bd803f5068
3 changed files with 5 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 23 በእነዚያ ቀናት ለእርጉዞችና ለሚያጠቡ ወዮላቸው! በምድሪቱ ላይ ታላቅ መከራ፥ በዚህ ሕዝብም ላይ ቁጣ ይወርዳል። \v 24 በሰይፍም ስለት ይወድቃሉ፣ ወደተለያዩ ሕዝቦች ሁሉ ምርኮኞች ተደርገው ይወሰዳሉ፣ የአሕዛብ ዘመን እስኪፈጸም ድረስ ኢየሩሳሌም በአሕዛብ የተረገጠች ትሆናለች።
\v 23 በእነዚያ ቀኖች ለእርጉዞችና ለሚያጠቡ ወዮላቸው! በምድሪቱ ላይ ታላቅ መከራ፣ በዚህ ሕዝብም ላይ ቊጣ ይወርዳል። \v 24 በሰይፍም ስለት ይወድቃሉ፤ ወደ ተለያዩ ሕዝቦች ሁሉ ምርኮኞች ተደርገው ይወሰዳሉ፤ የአሕዛብ ዘመን እስኪፈጸም ድረስ ኢየሩሳሌም በአሕዛብ የተረገጠች ትሆናለች።

View File

@ -1 +1 @@
\v 25 በፀሐይ፣ በጨረቃና በከዋክብት ምልክቶች ይታያሉ። በምድር ላይ ያሉ ሕዝቦች ከባሕርና ከማዕበል ድምጽ የተነሣ ተስፋ በመቁረጥ ይጨነቃሉ። \v 26 ከፍርሃትና በዓለም ላይ ሊከሰቱ ያሉትን ነገሮች ከመጋት የተነሣ የሚዝሉ ሰዎችም ይኖራሉ። ምክንያቱም የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና።
\v 25 በፀሐይ፣ በጨረቃና በከዋክብት ምልክቶች ይታያሉ። በምድር ላይ ያሉ ሕዝቦች ከባሕርና ከማዕበል ድምፅ የተነሣ ተስፋ በመቊረጥ ይጨነቃሉ። \v 26 ከፍርሃትና በዓለም ላይ ሊከሰቱ ያሉትን ነገሮች ከመጋት የተነሣ የሚዝሉ ሰዎችም ይኖራሉ። ምክንያቱም የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና።

View File

@ -172,6 +172,8 @@
"21-10",
"21-12",
"21-14",
"21-16"
"21-16",
"21-20",
"21-23"
]
}