Thu Dec 07 2017 12:11:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-12-07 12:11:03 +03:00
parent fa51dd5c8d
commit bc2af71b7a
3 changed files with 4 additions and 0 deletions

1
01/59.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 59 ልጁን የሚገርዙበት ስምንተኛው ቀን በመጣ ጊዜ፣ በአባቱ ስም ዘካርያስ ብለው ሊሰይሙት ፈልገው ነበር፡፡ \v 60 እናትዬዋ ግን መልስ ሰጠቻቸው፣ “አይሆንም፣ ስሙ ዮሐንስ ይሆናል” አለች፡፡ \v 61 እነርሱም ለእርሷ፣ “ከዘመዶችሽ መካከል በዚህ ስም የተጠራ የለም” አሏት፡፡

1
01/62.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 62 በምን ስም እንዲጠራ እንደሚፈልግ አባቱን በምልክት ጠየቁት፡፡ \v 63 አባቱም ሰሌዳ እንዲያቀርቡለት ጠየቀና፣ “ስሙ ዮሐንስ ነው” ብሎ ጻፈ፡፡ በዚህም ሁሉም ተደነቁ፡

View File

@ -58,6 +58,8 @@
"01-52",
"01-54",
"01-56",
"01-59",
"01-62",
"07-01",
"07-02",
"07-06",