Tue Nov 21 2017 10:14:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-21 10:14:55 +03:00
parent ba380c0b94
commit b7e8806983
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 ሰባዎቹም ደስ እያላቸው ተመለሱና፣ ጌታ ሆይ፣ አጋንንት እንኳ በስምህ ታዘዙልን" አሉት፡፡ \v 18 ኢየሱስ፣ "ሰይጣን እንደ መብረቅ ከሰማይ ሲወድቅ አየሁ \v 19 እነሆ፣ እባቦችንና ጊንጦችን እንድትረግጡ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፣ በምንም ዓይነት መንገድ ምንም አይጐዳችሁም፡፡ \v 20 የሆነ ሆኖ መናፍስት ስለተገዙላችሁ በዚህ ብቻ ደስ አይበላችሁ፤ ነገር ግን ስሞ በሰማይ የተጻፉ በመሆናቸው በዚህ የላቀ ደስታ ይሰማችሁ፡፡
\v 17 ሰባዎቹም ደስ እያላቸው ተመለሱና፣ ጌታ ሆይ፣ አጋንንት እንኳ በስምህ ታዘዙልን" አሉት፡፡ \v 18 ኢየሱስ፣ "ሰይጣን እንደ መብረቅ ከሰማይ ሲወድቅ አየሁ \v 19 እነሆ፣ እባቦችንና ጊንጦችን እንድትረግጡ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፣ በምንም ዓይነት መንገድ ምንም አይጐዳችሁም፡፡ \v 20 የሆነ ሆኖ መናፍስት ስለተገዙላችሁ በዚህ ብቻ ደስ አይበላችሁ፤ ነገር ግን ስማችሁ በሰማይ ስለ ተጻፈ የላቀ ደስታ ይሰማችሁ።"

View File

@ -1 +1 @@
\v 21 በዚያን ወቅት በመንፈስ ቅዱስ እጅግ ሐሴት አደረገና፡- የሰማይና የምድር ጌታ፣ አባት ሆይ፣ እነዚህን ነገሮች ከጥበበኞችና ከሚያስተወሉ ሰውረህ እንደ ሕፃናት ልጆች ለሆኑት ላልተማሩት ለእነዚህ ስለ ገለጽክላቸው አመሰግንሃለሁ፡፡ አዎ፣ አባት ሆይ፣ ይህ በአንተ ዘንድ መልካም ሆኖ ታይቷል፡፡
\v 21 በዚያን ጊዜ ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ እጅግ ሐሤት አደረገና፣ "የሰማይና የምድር ጌታ፣ አባት ሆይ፣ እነዚህን ነገሮች ከጥበበኞችና ከሚያስተወሉ ሰውረህ እንደ ሕፃናት ለሆኑት ላልተማሩት ለእነዚህ ስለ ገለጽክላቸው አመሰግንሃለሁ፡፡ አዎ፣ አባት ሆይ፣ ይህ በአንተ ዘንድ መልካም ሆኖ ታይቷል፡፡

View File

@ -112,6 +112,7 @@
"10-10",
"10-13",
"10-16",
"10-17",
"13-01",
"13-04",
"13-06",