Tue Nov 07 2017 16:13:22 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-07 16:13:23 +03:00
parent 23f45e4c80
commit b355484dcd
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 37 \v 38 \v 39 \v 40 37 ከተራራው በወረዱ ማግስት ብዙ ሕዝብ ተሰብስበው ወደ እርሱ መጡ። 38 እነሆም፣ ከሕዝቡ መካከል አንድ ሰው፣ “መምህር ሆይ፣ ብቸኛ የሆነውን አንድ ልጄን ትመለከትልኝ ዘንድ እለምንሃለሁ። 39 ክፉ መንፈስ በላዩ ሲመጣበት በድንገት ይጮኻል፣ እየጣለ ያንፈራግጠዋል፤ አረፋም በአፉ ይደፍቃል። በጭንቅ ለቅቆት ይሄዳል፣ በሚሄድበት ጊዜ ኽፉኛ ያቆስለዋል። 40 ክፉውን መንፈስ እንዲያወጡለት ደቀ መዛሙርትህን ለመንኳቸው፣ እነርሱ ግን አልቻሉም።”
\v 37 \v 38 \v 39 \v 40 37 ከተራራው በወረዱ ማግስት ብዙ ሕዝብ ተሰብስበው ወደ እርሱ መጡ። 38 እነሆም፣ ከሕዝቡ መካከል አንድ ሰው፣ “መምህር ሆይ፣ ብቸኛ የሆነውን አንድ ልጄን ትመለከትልኝ ዘንድ እለምንሃለሁ። 39 ክፉ መንፈስ በላዩ ሲመጣበት በድንገት ይጮኻል፣ እየጣለ ያንፈራግጠዋል፤ አረፋም በአፉ ይደፍቃል። በጭንቅ ለቅቆት ይሄዳል፣ በሚሄድበት ጊዜ ክፉኛ ያቈስለዋል። 40 ክፉውን መንፈስ እንዲያወጡለት ደቀ መዛሙርትህን ለመንኋቸው፣ እነርሱ ግን አልቻሉም” በማለት ጮኸ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 41 \v 42 41 ኢየሱስ እንደዚህ በማለት መልስ ሰጠ፦ “ክፉና ጠማማ ትውልድ፣ ከእናንተ ጋር የምኖረውና የምታገሳችሁ እስክ መቼ ነው? ልጅህን ወደዚህ አምጣው።” 42 ልጁም እየመጣ ሳለ ጋኔን ጣለው እጅግም አንፈራገጠው። ኢየሱስ ግን ርኩሱን መንፈስ ገሰጸውና ልጁን ፈወሰው፣ ለአባቱም መልሶ ሰጠው።
\v 41 \v 42 41 ኢየሱስ እንደዚህ በማለት መልስ ሰጠ፦ “ክፉና ጠማማ ትውልድ፣ ከእናንተ ጋር የምኖረውና የምታገሳችሁ እስክ መቼ ነው? ልጅህን ወደዚህ አምጣው።” 42 ልጁም እየመጣ ሳለ ጋኔን ጣለው እጅግም አንፈራገጠው። ኢየሱስ ግን ርኩሱን መንፈስ ገሰጸውና ልጁን ፈወሰው፣ ለአባቱም መልሶ ሰጠው።

View File

@ -95,6 +95,7 @@
"09-30",
"09-32",
"09-34",
"09-37",
"13-01",
"13-04",
"13-06",