Mon Oct 30 2017 16:11:26 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-30 16:11:28 +03:00
parent 0eb6f5d935
commit ae7ec592bf
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 54 ጊዜው የዝግጅት ቀን የነበረ ሲሆን፣ ሰንበትም እየገባ ነበር። \v 55 ከእርሱ ጋር ከገሊላ የመጡ ሴቶች ተከትለውት በመሄድ መቃብሩንና አስከሬኑ እንዴት እንዳረፈ አዩ። \v 56 ከዚያም ተመልሰው ቅመማ ቅመምና ቅባቶችን አዘጋጁ። ሰንበት ስለነበር እንደ ሕጉ መሠረት አረፉ።
\v 54 ጊዜው የዝግጅት ቀን የነበረ ሲሆን፣ ሰንበትም እየገባ ነበር። \v 55 ከእርሱ ጋር ከገሊላ የመጡ ሴቶች ተከትለውት በመሄድ መቃብሩንና አስከሬኑ እንዴት እንዳረፈ አዩ። \v 56 ከዚያም ተመልሰው ቅመማ ቅመምና ቅባቶችን አዘጋጁ። ሰንበት ስለ ነበር በሕጉ መሠረት ረፉ።

View File

@ -1 +1 @@
\c 24 \v 1 በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን በጣም ማልደው ያዘጋጁትን ቅመማ ቅመም ይዘው ወደ መቃብሩ መጡ። \v 2 ድንጋዩ ከመቃብሩ ተንከባሎ አገኙት። \v 3 ወደ ውስጥም ገቡ፣ ነገር ግን የጌታ ኢየሱስን ሥጋ አላገኙም።
\c 24 \v 1 በሳምንቱ በመጀመሪያው ቀን በጣም ማልደው ያዘጋጁትን ቅመማ ቅመም ይዘው ወደ መቃብሩ መጡ። \v 2 ድንጋዩ ከመቃብሩ ተንከባሎ አገኙት። \v 3 ወደ ውስጥም ገቡ፣ ነገር ግን የጌታ ኢየሱስን ሥጋ አላገኙም።

View File

@ -236,6 +236,7 @@
"23-46",
"23-48",
"23-50",
"23-52"
"23-52",
"23-54"
]
}