Mon Oct 23 2017 16:48:16 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-23 16:48:18 +03:00
parent 58be4875c1
commit add506fcdd
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 28 ታላቁ ልጅ ይህን ሰምቶ ተቈጣ፤ ወደ ቤትም ሊገባ አልፈለገም። አባቱም ወጥቶ እንዲገባ ለመነው። \v 29 እርሱ ግን አባቱን እንዲህ አለው፤ 'እነሆ፣ ይህን ሁሉ ዘመን እንደ ባሪያ አገለገልሁህ፤ ከትእዛዝህ አንዱንም ሳላጎድል ከአንተ ጋር ኖርሁ፤ ከባልንጀሮቼ ጋር እንድደሰት አንዲት የፍየል ግልገል እንኳ አልሰጠኸኝም፤ \v 30 ነገር ግን ይህ ልጅህ ገንዘብህን ሁሉ ከሴተኛ አዳሪዎች ጋር አባክኖ ሲመጣ የሰባውን ወይፈን አረድህለት።'

\v 31 አባቱ ግን እንዲህ አለ፦ “ልጄ ሆይ፤ አንተ ሁልጊዜ ከእኔ ጋር ነህ፤ ያለኝ ሁሉ የአንተ ነው። \v 32 ነገር ግን ይህ ወንድምህ ሞቶ ነበ፤ አሁን በሕይወት አለ፤ ጠፍቶም ነበር ተገኝቶአል። ስለዚህ ልንበላና ልንደሰት ይገባናል።”
\v 31 አባቱ እንዲህ አለው፤ “ልጄ ሆይ፣ አንተ ሁልጊዜ ከእኔ ጋር ነህ፤ ያለኝ ሁሉ የአንተ ነው። \v 32 ነገር ግን ይህ ወንድምህ ሞቶ ነበ፤ አሁን በሕይወት አለ፤ ጠፍቶም ነበር ተገኝቶአል። ስለዚህ ልንበላና ልንደሰት ይገባናል።”

View File

@ -74,6 +74,7 @@
"15-17",
"15-20",
"15-22",
"15-25"
"15-25",
"15-28"
]
}