diff --git a/09/57.txt b/09/57.txt index a07cd17..5ad29be 100644 --- a/09/57.txt +++ b/09/57.txt @@ -1 +1 @@ -\v 57 \v 58 57 እየሄዱ ሳሉም አንድ ሰው፦ “ወደምትሄድበት ሁሉ እከተልሃለሁ” አለው። 58 ኢየሱም፦ “ቀበሮዎች ጉድጓድ፥ የሰማይ ወፎችም ጎጆ አላቸው፤ የሰው ልጅ ግን ራሱን የሚያስጠጋበት መጠለያ የለውም” አለው። \ No newline at end of file +\v 57 \v 58 57 እየሄዱ ሳሉም አንድ ሰው፣ “ወደምትሄድበት ሁሉ እከተልሃለሁ” አለው። 58 ኢየሱስ፣ “ቀበሮዎች ጒድጓድ አላቸው፣ የሰማይ ወፎችም ጎጆ አላቸው፤ የሰው ልጅ ግን ራሱን የሚያስጠጋበት መጠለያ የለውም” አለው። \ No newline at end of file diff --git a/09/59.txt b/09/59.txt index 53f6e75..763cb35 100644 --- a/09/59.txt +++ b/09/59.txt @@ -1 +1 @@ -\v 59 \v 60 59 ከዚያ በኋላ ለሌላው ሰውዬ፦ “ተከተለኝ” አለው። ሰውዬው ግን “ጌታ ሆይ፣ በቅድሚያ እንድሄድና አባቴን እንድቀብር ፍቀድልኝ” አለው። 60 እርሱ ግን፦ ሙታናቸውን እንዲቀብሩ ሙታንን ተዋቸው፣ አንተ ግን በየስፍራው ሁሉ ሄደህ የእግዚአብሔርን መንግሥት አውጅ” አለው። \ No newline at end of file +\v 59 \v 60 59 ከዚያም ለሌላውን ሰው፣ “ተከተለኝ” አለው። ሰውዬው ግን፣ “ጌታ ሆይ፣ በቅድሚያ እንድሄድና አባቴን እንድቀብር ፍቀድልኝ” አለው። 60 እርሱ ግን፦ ሙታናቸውን እንዲቀብሩ ሙታንን ተዋቸው፣ አንተ ግን በየስፍራው ሁሉ ሄደህ የእግዚአብሔርን መንግሥት አውጅ” አለው። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 160bc66..e4ac717 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -102,6 +102,7 @@ "09-49", "09-51", "09-54", + "09-57", "13-01", "13-04", "13-06",