Thu Dec 07 2017 15:25:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
1dc03eaf0d
commit
a9af31849d
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 5 ከዚያ በኋላም ዲያብሎስ ከፍ ወዳለ ስፍራ ወሰደውና፣ በቅጽበት የዓለም መንግሥታትን ሁሉ አሳየው፡፡ \v 6 ዲያብሎስም ለእርሱ፣ “እነዚህን ሁሉ መንግሥታት ከክብራቸው ሁሉ ጋር እንድትገዛ እኔ ሥልጣን እሰጥሃለሁ፤ ይህንን ማድረግ የምችለው እገዛቸው ዘንድ ለእኔ ስለተሰጡኝ ነው፣ እኔም ለምፈልገው ለማንኛውም ሰው ልሰጣቸው እችላለሁ፡፡ \v 7 ስለዚህ በፊቴ ብትሰግድልኝና ብታመልከኝ፣ ይሄ ሁሉ የአንተ ይሆናል አለው።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 8 ኢየሱስ ግን እንደዚህ ብሎ መለሰለት፣ “’እግዚአብሔር አምላክህን አምልክ፣ እርሱንም ብቻ አገልግል’ ተብሎ ተጽፎአል፡፡”
|
|
@ -107,6 +107,8 @@
|
|||
"03-36",
|
||||
"04-01",
|
||||
"04-03",
|
||||
"04-05",
|
||||
"04-08",
|
||||
"07-01",
|
||||
"07-02",
|
||||
"07-06",
|
||||
|
|
Loading…
Reference in New Issue