Tue Dec 05 2017 09:55:28 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-12-05 09:55:30 +03:00
parent b666da6a64
commit a9a7166639
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 54 ደግሞም ኢየሱስ ለሕዝቡ እንዲህ አላቸው፤ "በምዕራብ በኩል ደመና ሲያንጃብብ በምትመለከቱበት ጊዜ ወዲያውኑ፣ 'ሊያካፋ ነው' ትላላችሁ፣ እንዳላችሁትም ይሆናል። \v 55 የደቡብ ነፋስም ሲነፍስ፣ 'የሚያቃጥል ሙቀት ሊመጣ ነው' ትላላችሁ፣ እንዳላችሁትም ይሆናል። \v 56 እናንተ ግብዞች፣ የምድርንና የሰማይን መልክ እንዴት እንደምትተረጉሙ ታውቃላችሁ፣ ታዲያ የአሁኑን ወቅት እንዴት እንደምትተረጉሙ እንዴት አታውቁም?
\v 54 ደግሞም ኢየሱስ ለሕዝቡ እንዲህ አላቸው፤ "በምዕራብ በኩል ደመና ሲያንጃብብ በምትመለከቱበት ጊዜ ወዲያውኑ፣ 'ሊያካፋ ነው' ትላላችሁ፣ እንዳላችሁትም ይሆናል። \v 55 የደቡብ ነፋስም ሲነፍስ፣ 'የሚያቃጥል ሙቀት ሊመጣ ነው' ትላላችሁ፣ እንዳላችሁትም ይሆናል። \v 56 እናንተ ግብዞች፣ የምድርንና የሰማይን መልክ እንዴት እንደምትተረጒሙ ታውቃላችሁ፣ ታዲያ የአሁኑን ወቅት እንዴት እንደምትተረጒሙ እንዴት አታውቁም?

View File

@ -1 +1 @@
\v 57 እናንተ ራሳችሁ ትክክል የሆነውን ለምን አትፈርዱም? \v 58 ከባላጋራህ ጋር ወደ ከተማው አስተዳዳሪ በምትሄዱበት ጊዜ በመንገድ ላይ ቅራኔህን ለመፍታት ጥረት ማድረግ አለብህና፣ ይህን ባታደርግ ዳኛው ለዕለቱ ተረኛ ፖሊስ አሳልፎ ይሰጥሃል፣ ተረኛው ፖሊስም ወደ ወንጀለኛ ማረፊያ ክፍል ያስገባሃል፡፡ \v 59 ዕዳህን ሙሉ በሙሉ እስካልከፈልክ ድረስ ከዚያ በፍጹም እንደማትወጣ እኔ እነግርሃለሁ።››
\v 57 እናንተ ራሳችሁ ትክክል የሆነውን ለምን አትፈርዱም? \v 58 ከባላጋራህ ጋር ወደ ከተማው አስተዳዳሪ በምትሄድበት ጊዜ፣ በመንገድ ላይ ቅራኔህን ለመፍታት ጥረት ማድረግ አለብህና፣ ይህን ባታደርግ ዳኛው ለዕለቱ ተረኛ መኮንን አሳልፎ ይሰጥሃል፣ ተረኛው ፖሊስም ወደ ወንጀለኛ ማረፊያ ክፍል ያስገባሃል፡፡ \v 59 ዕዳህን ሙሉ በሙሉ እስካልከፈልክ ድረስ ከዚያ በፍጹም እንደማትወጣ እኔ እነግርሃለሁ።››

View File

@ -171,6 +171,7 @@
"12-47",
"12-49",
"12-51",
"12-54",
"13-01",
"13-04",
"13-06",