Tue Oct 24 2017 12:23:41 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-24 12:23:43 +03:00
parent 9eb7feeac2
commit a8f85c7f2c
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 "ቀራጩ ግን ከርቀት ቆሞ ዐይኑን ወደ ሰማይ ሳያነሣ ደረቱን እየመታ፣ 'አምላኬ ሆይ፣ እኔን ኅጢአተኛውን ማረኝ!' ይል ነበር። እላችኋለሁ፣ \v 14 "ከሌላው ይልቅ ጻድቅ ሆኖ ይህ ሰው ወደ ቤቱ ተመለሰ ፤ ምክንያቱም ራሱን ከፍ ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ይዋረዳል፤ ራሱ የሚያዋርድ ከፍ ከፍ ይላል።"

\v 15 ይዳስሳቸው ዘንድ ሰዎች ልጆቻቸውን ወደ እርሱ ያመጡ ነበር። ይህን ባዩ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ገሰጹዋቸው። \v 16 ኢየሱስ ግን ሕፃናትን ወደ እርሱ ጠራቸውና እንዲህ አለ፦ "ሕፃናት ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ ተዋቸው አትከልክሏቸውም። የእግዚአብሔር መንግሥት እንደ እነዚህ ላሉት ናትና። \v 17 እውነት እላችኋለሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን በየዋህነት ያልተቀበላት ፈጽሞ አይገባባትም።
\v 15 እንዲዳስሳቸው ሰዎች ልጆቻቸውን ወደ እርሱ ያመጡ ነበር። ደቀ መዛሙርቱ ገሰጹዋቸው። \v 16 ኢየሱስ ግን ሕፃናትን ወደ እርሱ ጠራቸውና እንዲህ አለ፦ "ሕፃናት ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ ተዋቸው አትከልክሏቸውም። የእግዚአብሔር መንግሥት እንደ እነዚህ ላሉት ናትና። \v 17 እውነት እላችኋለሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን በየዋህነት ያልተቀበላት ፈጽሞ አይገባባትም።

View File

@ -111,6 +111,7 @@
"18-03",
"18-06",
"18-09",
"18-11"
"18-11",
"18-13"
]
}