Tue Nov 21 2017 10:28:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-21 10:28:55 +03:00
parent fb510592c0
commit a784116f27
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 33 አንድ ሳምራዊ ግን እየተጓዘ ሳለ ሰውዬው ወደነበረበት መጣ። ባየውም ጊዜ በርኅራኄ ልቡ ተነካ። \v 34 ወደ እርሱም ጠጋ ብሎ መድኃኒት ካደረገለት በኋላ ቊስሉን በጨርቅ አሰረለት። እርሱ ይጓጓዝበት በነበረበትም አህያ ላይ አስቀምጦት ወደ አንድ የእንግዶች ማረፊያ አመጣው፣ እንክብካቤም አደረገለት። \v 35 በማግስቱ ሁለት ዲናር ከኪሱ አውጥቶ ለእንግዳ ማረፊያው ኅላፊ ሰጠውና፣ "ተንከባከበው፣ ከዚህ በላይ ወጪ የሚያስወጣህ ከሆነ በምመለስበት ጊዜ ያወጣኸውን ትርፍ ወጪ እመልስልሃለሁ" አለው፡፡
\v 33 አንድ ሳምራዊ ግን እየተጓዘ ሳለ ሰውዬው ወደነበረበት መጣ። ባየውም ጊዜ በርኅራኄ ልቡ ተነካ። \v 34 ወደ እርሱም ጠጋ ብሎ መድኃኒት ካደረገለት በኋላ ቊስሉን በጨርቅ አሰረለት። እርሱ ይጓጓዝበት በነበረበትም አህያ ላይ አስቀምጦት ወደ አንድ የእንግዶች ማረፊያ አመጣው፣ እንክብካቤም አደረገለት። \v 35 በማግስቱ ሁለት ዲናር ከኪሱ አውጥቶ ለእንግዳ ማረፊያው ኅላፊ ሰጠውና፣ "ተንከባከበው፣ ከዚህ በላይ ወጪ የሚያስወጣህ ከሆነ በምመለስበት ጊዜ ያወጣኸውን ትርፍ ወጪ እመልስልሃለሁ" አለው

View File

@ -1 +1 @@
\v 36 ከእነዚህ ከሦስቱ በወንበዴዎች እጅ ለወደቀው ባልንጀራ የሆነለት የትኛው ይመስልሃል? አለው፡፡ \v 37 መምህሩም፡- ‹‹ራርቶለት የረዳው›› አለ፡፡ ኢየሱስም፡- ‹‹ሂድና ይህንኑ ተግባር ፈጽም›› አለው፡፡
\v 36 "ከእነዚህ ከሦስቱ በወንበዴዎች እጅ ለወደቀው ባልንጀራ የሆነለት የትኛው ይመስልሃል?" አለው። \v 37 መምህሩም፣ "የራራለቱ ነው" አለ፡፡ ኢየሱስም፡- ‹‹ሂድና ይህንኑ ተግባር ፈጽም›› አለው፡፡

View File

@ -119,6 +119,7 @@
"10-25",
"10-29",
"10-31",
"10-33",
"13-01",
"13-04",
"13-06",