Mon Oct 23 2017 16:34:16 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-23 16:34:18 +03:00
parent 829acbea49
commit a759eb52e6
3 changed files with 2 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 22 አባቱም አገልጋዮቹን እንዲህ አላቸው፤ \v 23 "ፈጥናችሁ ምርጡን ልብስ አምጡና አልብሱት፣ እንብላ፤ እንደሰት። \v 24 ይህ ልጄ ሞቶ ነበረ አሁን በሕይወት አለ፤ ጠፍቶም ነበረ ተገኝቶአል።" ይደሰቱም ጀመር።
\v 22 አባቱም አገልጋዮቹን እንዲህ አላቸው፤ \v 23 "ፈጥናችሁ ምርጡን ልብስ አምጡና አልብሱት፣ በጣቱ ቀለበት፣ በእግሩም ጫማ አድርጉለት። / እንብላ፤ እንደሰት። \v 24 ይህ ልጄ ሞቶ ነበረ አሁን በሕይወት አለ፤ ጠፍቶም ነበረ ተገኝቶአል።" ይደሰቱም ጀመር።

View File

@ -1 +1 @@
\v 28 ታላቁ ልጅ ይህን ሰምቶ ተቈጣ፤ ወደ ቤትም ሊገባ አልፈለገም። አባቱም ወጥቶ እንዲገባ ለመነው። \v 29 እርሱ ግን አባቱን እንዲህ አለው፤ 'እነሆ፣ ይህንን ሁሉ ዘመን እንደ ባርያ አገለገልኩህ፤ ከትእዛዝህም አንዱንም ሳላጎድል ከአንተ ጋር ኖርኩ፤ ከባልንጄሮቼ ጋር እንድደሰት አንዲት የፍየል ግልገል እንኳ አልሰጠሃኝም፤ \v 30 ነገር ግን ይህ ልጅህ ገንዘብህን ሁሉ ከሴተኛ አዳሪዎች ጋር አባክኖ ሲመጣ የሰባውን ወይፈን አረድህለት።'
\v 28 ታላቁ ልጅ ይህን ሰምቶ ተቈጣ፤ ወደ ቤትም ሊገባ አልፈለገም። አባቱም ወጥቶ እንዲገባ ለመነው። \v 29 እርሱ ግን አባቱን እንዲህ አለው፤ 'እነሆ፣ ይህን ሁሉ ዘመን እንደ ባሪያ አገለገልሁህ፤ ከትእዛዝህ አንዱንም ሳላጎድል ከአንተ ጋር ኖርሁ፤ ከባልንጄሮቼ ጋር እንድደሰት አንዲት የፍየል ግልገል እንኳ አልሰጠሃኝም፤ \v 30 ነገር ግን ይህ ልጅህ ገንዘብህን ሁሉ ከሴተኛ አዳሪዎች ጋር አባክኖ ሲመጣ የሰባውን ወይፈን አረድህለት።'

View File

@ -73,7 +73,6 @@
"15-15",
"15-17",
"15-20",
"15-22",
"15-25"
]
}