Thu Oct 26 2017 14:18:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-26 14:18:12 +03:00
parent 26afeb6bf0
commit a6561d222a
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 28 ጴጥሮስ፣ "እነሆ፣ እኛ ያለንን ሁሉ ትተን ተከትለንሃል" አለው። \v 29 ከዚያም ኢየሱስ፣ "እውነት እላችኋለሁ፣ ስለ እግዚአብሔር መንግሥት ብሎ ቤቱን ወይም ሚስቱን፣ ወይም ወንድሞቹን፣ ወይም ወላጆቹን ወይም ልጁን የተወ \v 30 በዚህ ዓለም በብዙ እጥፍ የበለጠ በሚመጣው ዓለም የዘላለምን ሕይወት የማያገኝ ማንም የለም።"
\v 28 ጴጥሮስ፣ "እነሆ፣ እኛ ያለንን ሁሉ ትተን ተከትለንሃል" አለው። \v 29 ከዚያም ኢየሱስ፣ "እውነት እላችኋለሁ፣ ስለ እግዚአብሔር መንግሥት ብሎ ቤቱን ወይም ሚስቱን፣ ወይም ወንድሞቹን፣ ወይም ወላጆቹን ወይም ልጆቹን የተወ \v 30 በዚህ ዓለም ብዙ ዕጥፍ በሚመጣውም ዓለም የዘላለምን ሕይወት የማያገኝ ማንም የለም" አላቸው

View File

@ -1 +1 @@
\v 31 ኢየሱስ ዐሥራ ሁለቱን ደቀ መዛሙርት ወደ እርሱ ከሰበሰበ በኋላ እንዲህ አላቸው "አሁን ወደ ኢየሩሳሌም መሄዳችን ነው፤ ስለሰው ልጅ በነቢያት አስቀድሞ የተነገሩት ሁሉ ይፈጸማሉ። \v 32 እርሱ ለአሕዛብ ተላልፎ ይሰጣል፤ እነርሱም ያላግጡበታል፤ያዋርዱታል፤ ይተፉበታልም። \v 33 ከገረፉትም በኋላ ይገድሉታል፤ በሦስተኛውም ቀን ከሞት ይነሣል።"
\v 31 ኢየሱስ ዐሥራ ሁለቱን ደቀ መዛሙርት ወደ እርሱ ከሰበሰበ በኋላ እንዲህ አላቸው "አሁን ወደ ኢየሩሳሌም መሄዳችን ነው፤ ስለ ሰው ልጅ በነቢያት አስቀድሞ የተነገሩት ሁሉ ይፈጸማሉ። \v 32 እርሱ ለአሕዛብ ተላልፎ ይሰጣል፤ እነርሱም ያላግጡበታል፤ያዋርዱታል፤ ይተፉበታልም። \v 33 ከገረፉትም በኋላ ይገድሉታል፤ በሦስተኛውም ቀን ከሞት ይነሣል።"

View File

@ -117,6 +117,7 @@
"18-18",
"18-22",
"18-24",
"18-26"
"18-26",
"18-28"
]
}