Tue Oct 24 2017 09:27:40 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-24 09:27:42 +03:00
parent 27a46e24ff
commit a2809c2964
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 አስተዳዳሪው እንዲህ ብሎ አሰበ፤ 'እንግዲህ ጌታዬ ከአስተዳደር ሥራዬ ስለሚያሰናብተኝ፣ ምን ባደርግ ይሻለኛል? ዓቅም ስለሌለኝ፣ ከእንግዲህ መሬት በመቈፈር ለመተዳደር አልችልም፤መለመንም ያሳፍረኛል። \v 4 ከአስተዳደነት ሥራዬ ስሰናበት ሰዎች በቤታቸው እንዲቀበሉኝ ካሁኑ ምን እንደማደርግ አውቃለሁ።"
\v 3 አስተዳዳሪው እንዲህ ብሎ አሰበ፤ 'እንግዲህ ጌታዬ ከአስተዳደር ሥራዬ ስለሚያሰናብተኝ፣ ምን ባደርግ ይሻለኛል? ዓቅም ስለሌለኝ፣ ከእንግዲህ መሬት በመቈፈር ለመተዳደር አልችልም፤ መለመንም ያሳፍረኛል። \v 4 ከአስተዳዳሪነት ሥራዬ ስሰናበት፣ ሰዎች በቤታቸው እንዲቀበሉኝ ካሁኑ ምን እንደማደርግ ዐውቃለሁ።'

View File

@ -1 +1 @@
\v 5 ከዚያም አስተዳዳሪው የጌታውን ተበዳሪዎች አንድ በአንድ ጠርቶ፦ የመጀመሪያውን ሰው ያለብህ ዕዳ ምን ያህል ነው? አለው። \v 6 እርሱም፦ ' አንድ መቶ ማድጋ ዘይት አለብኝ' አለ። አስተዳዳሪውም እንዲህ አለው፦ ' በፈረምካው ውል ላይ አምሳ ማድጋ ብለህ ጻፍ።' \v 7 ሌላውንም አንተስ ስንት ዕዳ አለብህ? ብሎ ጠየቀው። እርሱም፦ 'መቶ ኩንታል ስንዴ አለብኝ' አለ፤ በፈረምካው ውል ላይ ሰማኒያ ኩንታል ብላህ ጻፍ አለው።
\v 5 ከዚያም አስተዳዳሪው የጌታውን ተበዳሪዎች አንድ በአንድ ጠርቶ፣ የመጀመሪያውን ሰው 'ያለብህ ዕዳ ምን ያህል ነው?' ብሎ ጠየቀው። \v 6 እርሱም፦ ' አንድ መቶ ማድጋ ዘይት አለብኝ' አለ። አስተዳዳሪውም እንዲህ አለው፦ ' በፈረምካው ውል ላይ አምሳ ማድጋ ብለህ ጻፍ።' \v 7 ሌላውንም አንተስ ስንት ዕዳ አለብህ? ብሎ ጠየቀው። እርሱም፦ 'መቶ ኩንታል ስንዴ አለብኝ' አለ፤ በፈረምካው ውል ላይ ሰማኒያ ኩንታል ብላህ ጻፍ አለው።

View File

@ -77,6 +77,7 @@
"15-25",
"15-28",
"15-31",
"16-01"
"16-01",
"16-03"
]
}