Thu Oct 26 2017 16:48:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-26 16:48:13 +03:00
parent fe01ccd9b9
commit a0f3189e8c
4 changed files with 6 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 63 ከዚያም ኢየሱስን ይጠብቁ የነበሩት ሰዎች እያላገጡበት ደበደቡት። ዐይኖቹን ከሸፈኑ በኋላ፣ \v 64 “እስቲ ትንቢት ተናገር። አሁን የመታህ ሰው ማን ነው?” በማለትጠየቁት። \v 65 እየተሳደቡ፣ ሌሎች ብዙ ነገሮችን በኢየሱስ ላይ ተናገሩ።
\v 63 ከዚያም ኢየሱስን ይጠብቁ የነበሩት ሰዎች እያላገጡበት ደበደቡት። ዐይኖቹን ከሸፈኑ በኋላ፣ \v 64 “እስቲ ትንቢት ተናገር። አሁን የመታህ ሰው ማን ነው?” በማለት ጠየቁት። \v 65 እየተሳደቡ፣ ሌሎች ብዙ ነገሮችን በኢየሱስ ላይ ተናገሩ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 66 እንደነጋም የሕዝቡ ሽማግሌዎች፣ ከካህናት አለቃዎችና ከጸሐፍት አንድ ላይ ተሰበሰቡ። ከዚያም ኢየሱስን ወደ ሸንጎው ፊት አቀረቡና፣ \v 67 “ክርስቶስ ከሆንህ ንገረን” አሉት። እርሱ ግን፣ “እኔ ብነግራችሁ አታምኑም፣ \v 68 ደግሞም ብጠይቃችሁ አትመልሱም አላቸው
\v 66 እንደነጋም የሕዝቡ ሽማግሌዎች፣ ከካህናት አለቆችና ከሕግ መምህራን ጋር ዐብረው ተሰበሰቡ። ከዚያም ኢየሱስን ወደ ሸንጎው ፊት አቀረቡና፣ \v 67 “ክርስቶስ ከሆንህ ንገረን” አሉት። እርሱ ግን፣ “እኔ ብነግራችሁ አታምኑም፣ \v 68 ደግሞም ብጠይቃችሁ አትመልሱም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 69 ነገር ግን ከአሁን ጀምሮ የሰው ልጅ በእግዚአብሔር ኃይል ቀኝ ይቀመጣል።” \v 70 እነርሱም በአንድነት፣ “እንግዲህ የእግዚአብሔር ልጅ ነሃ?” አሉት። ኢየሱስም መለሰና፣ “እኔ እንደሆንሁ እናንተ ትናገራላችሁ” አላቸው። እነርሱም መልሰው፣ \v 71 “እንግዲህ ለምን ምስክር እንፈልጋለን? ሲናገር እኛ ራሳችን ከአፉ ሰምተነዋል” አሉ።
\v 69 ነገር ግን ከአሁን ጀምሮ የሰው ልጅ በእግዚአብሔር ኅይል ቀኝ ይቀመጣል” አላቸው። \v 70 እነርሱም በአንድነት፣ “እንግዲህ የእግዚአብሔር ልጅ ነሃ?” አሉት። ኢየሱስም መለሰና፣ “እኔ እንደሆንሁ እናንተ ትናገራላችሁ” አላቸው። እነርሱም መልሰው፣ \v 71 “እንግዲህ ለምን ምስክር እንፈልጋለን? ሲናገር እኛ ራሳችን ከአፉ ሰምተነዋል” አሉ።

View File

@ -209,6 +209,8 @@
"22-54",
"22-56",
"22-59",
"22-61"
"22-61",
"22-63",
"22-66"
]
}