diff --git a/03/10.txt b/03/10.txt index a486a8d..84bf47f 100644 --- a/03/10.txt +++ b/03/10.txt @@ -1 +1 @@ -\v 10 \v 11 10. ከዚያ በኋላ ተሰብስበው የነበሩት ሰዎች እንደዚህ ብለው ጠየቁት፣ “እንግዲህ ምን እናድርግ?” 11. እርሱም እንደዚህ ብሎ መለሰላቸው፣ “አንድ ሰው ሁለት ልብስ ካለው ምንም ለሌለው ለሌላ ሰው ይስጠው፤ ትርፍ ምግብ ያለውም እንደዚሁ ያድርግ፡፡” \ No newline at end of file +\v 10 ከዚያ በኋላ ተሰብስበው የነበሩት ሰዎች እንደዚህ ብለው ጠየቁት፣ “እንግዲህ ምን እናድርግ?” \v 11 እርሱም እንደዚህ ብሎ መለሰላቸው፣ “አንድ ሰው ሁለት ልብስ ካለው ምንም ለሌለው ለሌላ ሰው ይስጠው፤ ትርፍ ምግብ ያለውም እንደዚሁ ያድርግ፡፡” \ No newline at end of file diff --git a/03/12.txt b/03/12.txt new file mode 100644 index 0000000..5270421 --- /dev/null +++ b/03/12.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 12 ከዚያ በኋላም አንዳንድ ቀረጥ ሰብሳቢዎች ለመጠመቅ መጡና እንደዚህ አሉት፣ “መምህር ሆይ፣ እኛስ ምን ማድረግ ይገባናል?” \v 13 እርሱም እንደዚህ አላቸው፣ “መሰብሰብ ከሚገባችሁ ገንዘብ በላይ አትሰብስቡ፡፡” \ No newline at end of file diff --git a/03/14.txt b/03/14.txt new file mode 100644 index 0000000..1c51370 --- /dev/null +++ b/03/14.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 14 አንዳንድ ወታደሮችም እንደዚህ ብለው ጠየቁት፣ “እኛስ፣ ምን ማድረግ ይገባናል?” እርሱም እንደዚህ አላቸው፣ “ከማንም ላይ አስገድዳችሁ ገንዘብ አትውሰዱ፣ ማንንም በሐሰት አትክሰሱ፡፡ የምታገኙትም ደመወዝ ይብቃችሁ፡፡” \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 853ebd2..4a24d9a 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -92,6 +92,9 @@ "03-07", "03-08", "03-09", + "03-10", + "03-12", + "03-14", "07-01", "07-02", "07-06",