Thu Oct 26 2017 14:42:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-26 14:42:12 +03:00
parent 66cd5fc937
commit 9060079f55
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 ዘኬዎስ ኢየሱስ የትኛው እንደ ሆነ ለማየት ይሞክር ነበር፥ \v 4 ነገር ግን አጭር ስለነበረ ከሕዝቡ ብዛት የተነሣ አሻግሮ ማየት አልቻለም ነበር። ስለዚህ ኢየሱስ በዚያ መንገድ ሊያልፍ ስለነበር ከሕዝቡ ቀድሞ ሮጠና ኢየሱስን ለማየት የሾላ ዛፍ ላይ ወጣ።
\v 3 ዘኬዎስ ኢየሱስ የትኛው እንደ ሆነ ለማየት ይሞክር ነበር፣ \v 4 ነገር ግን አጭር ስለ ነበረ፣ ከሕዝቡ ብዛት የተነሣ አሻግሮ ማየት አልቻለም ነበር። ስለዚህ ኢየሱስ በዚያ መንገድ ያልፍ ስለነበር፣ ከሕዝቡ ቀድሞ ሮጠና ሊያየው በእንድ ሾላ ዛፍ ላይ ወጣ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 5 ኢየሱስም እርሱ ወዳለበት ስፍራ በደረሰ ጊዜ ቀና ብሎ ተመለከተና “ዘኬዎስ ሆይ፥ ዛሬ ወደ ቤትህ መሄድ እፈልጋለሁና ቶሎ ውረድ” አለው። \v 6 ዘኬዎስም በፍጥነት ወረደና በደስታ በቤቱ ተቀበለው። \v 7 ይህን የተመለከቱት ሰዎች ሁሉ፣ “በኃጢአተኛ ሰው ቤት ገባ” በማለት አጉረመረሙ።
\v 5 ኢየሱስለበት ስፍራ በደረሰ ጊዜ ቀና ብሎ ተመለከተና “ዘኬዎስ ሆይ፥ ዛሬ ወደ ቤትህ መሄድ እፈልጋለሁና ቶሎ ውረድ” አለው። \v 6 ዘኬዎስም በፍጥነት ወረደና በደስታ በቤቱ ተቀበለው። \v 7 ይህን የተመለከቱት ሰዎች ሁሉ፣ “በኃጢአተኛ ሰው ቤት ገባ” በማለት አጉረመረሙ።

View File

@ -125,6 +125,7 @@
"18-38",
"18-40",
"18-42",
"19-01"
"19-01",
"19-03"
]
}