Tue Nov 07 2017 15:41:22 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-07 15:41:23 +03:00
parent dc5a597a84
commit 8d4d995bef
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 32 \v 33 32 ጴጥሮስና ከእርሱ ጋር የነበሩት እንቅልፍ ከብዶባቸው ነበር። ነገር ግን በሚገባ ሲነቁ የእርሱን ክብርና ከእርሱ ጋር የነበሩትን ሁለቱን ሰዎች ተመለከቱ። 33 ከኢየሱስም ዞር ብለው ሲሄዱ ጴጥሮስ፦ “ጌታ ሆይ፣ ለእኛ በዚህ መሆን መልካም ነው፣ አንድ ለአንተ፣ አንድ ለሙሴ፣ አንድ ደግሞ ለኤልያስ ሦስት ዳሶችን ልንሠራ ይገባናል” አለው። እሱም ምን እየተናገረ እንደነበርም አላስተዋለም ነበር።
\v 32 \v 33 32 ጴጥሮስና ዐብረውት የነበሩት እንቅልፍ ከብዶባቸው ነበር። ሙሉ በሙሉ በነቁ ጊዜ ግን የኢየሱስን ክብርና ዐብረውት የነበሩትን ሁለቱን ሰዎች አዩ። 33 እነርሱ ከኢየሱስ ተለይተው ሲሄዱ ጴጥሮስ፦ “ጌታ ሆይ፣ ለእኛ በዚህ መሆን መልካም ነው፣ አንድ ለአንተ፣ አንድ ለሙሴ፣ አንድ ደግሞ ለኤልያስ ሦስት ዳሶችን ልንሠራ ይገባናል” አለው። እሱም ምን እየተናገረ እንደነበርም አላስተዋለም ነበር።