Thu Dec 07 2017 11:47:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-12-07 11:47:03 +03:00
parent 057aa6769b
commit 8cb878ba6e
3 changed files with 3 additions and 0 deletions

1
01/30.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 30 መልአኩም፣ “ማርያም ሆይ፤ አትፍሪ፣ በእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስ አግኝተሻል፤ \v 31 እነሆ፣ ፅንስ በማሕፀንሽ ውስጥ ይፀነሳል፣ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፡፡ ስሙንም ‘ኢየሱስ’ ትይዋለሽ፡፡ \v 32 እርሱም ታላቅ ይሆናል፣ የልዑልም ልጅ ይባላል፡፡ እግዚአብሔር አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፡፡ \v 33 በያዕቆብም ቤት ላይ ለዘላለም ይነግሣል፣ ለመንግሥቱም ፍጻሜ የለውም፡፡"

1
01/34.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 34 \v 35 34. ማርያምም ለመልአኩ፣ “ከማንም ወንድ ጋር ተኝቼ ስለማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል?” አለችው፡፡ 35. መልአኩም እንደዚህ በማለት መለሰላት፣ “መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፣ የልዑል ኃይልም በአንቺ ላይ ያርፋል፤ ከዚህ የተነሣም የሚወለደው ቅዱሱ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል፡፡

View File

@ -47,6 +47,7 @@
"01-21",
"01-24",
"01-26",
"01-30",
"07-01",
"07-02",
"07-06",